የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሚዛን አማን ከተማ ለአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ደረጃ የ2013 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ለማስጀመር ነው ሚዛን አማን ከተማ የገቡት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዞኑ በሚዛን አማን ከተማ ደቡብ ክልል አቀፍ 3ኛ የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር አሰናበቱ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር ማሰናበታቸውን ከፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ 4 ሺህ 400 ኩንታል የእርዳታ ስንዴ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ለተፈናቀሉ ወገኖች በእርዳታ የቀረበ 4ሺህ 400 ኩንታል ስንዴ አየር በአየር ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ ረዳት ኮሚሽነር የማነ ገሰሰው…
ስፓርት የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለማደስ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስአበባ ስታዲየምን ለማሳደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽንና ፍሬንድስ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቀረበ Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብዙ አሳሳቢ ጉዳዮች ባሉበት የሚካሄድ በመሆኑ ሁሉም አካላት ጠብ አጫሪ ከሆኑ ድርጊቶችና ንግግሮች እንዲቆጠቡና ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቆሻሻ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ላይ በሰራችው ስራ በ2021 በቴክኖሎጂ ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተተች Meseret Demissu Jun 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቆሻሻ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ላይ በሰራችው ስራ በ2021 በቴክኖሎጂ ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተተች። በኢኖቬሽን ዘርፍ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እየሰራች ያለችው ኢትዮጵያ ቆሻሻን ወደ ኤሌክትሪክ ሃይል በመቀየርና ፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የቀረበውን ረቂቅ አዋጅንና ደንብ መርምሮ አጸደቀ Meseret Demissu Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው የውጪ ድግግሞሽን ኦዲትን ለማስቀረት የወጣውን ረቂቅ አዋጅና የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ ደንብ መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቦቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ዙርያ የተደረጉ የቅኝ ግዛት ውሎች ተቀባይነት የላቸውም- በኬንያ የኡጋንዳ አምባሳደር Meseret Demissu Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ አለም ኬንያ ከሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ በኬንያ ከስዊዛርላንድ አምባሳደር ቫሌንቲን ዜልዌጌር፣ ከአዲሱ የኡጋንዳ አምባሳደር ዶክተር ሀሰን ዋስዋ እንዲሁም ከቤላሩስ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኳታር ሶስቱ የተፋሰሱ አገራት የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲመክሩ ታበረታታለች- የኳታር የማኒሲፓሊቲ እና አካባቢ ሚኒስትር Meseret Demissu Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ ከኳታር የማኒሲፓሊቲ እና የአካባቢ ሚኒስትር ዶክተር አብደላህ ቢን አብዱላዚዝ አልሱቤይ ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ሳሚያ የሕዳሴ ግድብ ድርድርን፣ የኢትዮ-ሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ረታ አለሙ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jun 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር ረታ አለሙ ከሩሲያ አምባሳደር ከአናቶልይ ቪክቶሪቪ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ። በዉይይቱም 6ተኛዉ ብሄራዊ ምርጫ ነፃ፣ታአማኒነት ያለዉ እንዲሁም ሰላማዊ ሆኖ…