Fana: At a Speed of Life!

ሁሌም ቢሆን የህዝብን የልብ ትርታ ማድመጥ ያስፈልጋል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከአይዲያ ኢንተርናሽናል ከተሰኘ ግብረ ሰናይድርጅት ጋር በመተባበር በመላው ሀገሪቱ ያስጠናውን ጥናት፣ ለሲቪክ ሶሳይቲ፣ ለተፎካካሪ ፖርቲዎች፣ ለሚዲያ አካላት እና ለሌሎች ለባለድርሻ አካላት እያቀረበ ይገኛል። በፕሮግራሙ ላይ የመክፈቻ…

በመቐለ ከተማ ድምጽ በሌለው መሳሪያ ዘረፋ ሊፈጽሙ የነበሩ ዘጠኝ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቐለ ከተማ ድምጽ በሌለው መሳሪያ ዘረፋ ሊፈጽሙ የነበሩ ዘጠኝ ግለሰቦች በወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በመቐለ  ሰሜን ክፍለ ከተማ ከለሊቱ ስድስት ሰአት መናኻሪያ አካባቢ ነው። በአንድ ቡድን…

በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊየን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ መሆኑን የከተማ መስተዳድሩ አስታወቀ። የከተማዋ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጥላሁን ካዊሶ÷ የከተማዋን ወጣቶች በስፖርት ሜዳ ውሎ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 14 ቀን ህብረተሰቡ ድምፁን ለመስጠት በነቂስ እንዲወጣ ጥሪ አቀርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ÷"ሰኔ 14፣ 2013 ሁለት ነገር እንትከል፤ በካርዳችን…

መንግስት አካታች የፋይናንስ ስርዓትን ለመዘርጋት በርካታ እርምጃዎችን ወስዷል- አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የ2014 ረቂቅ በጀት ላይ በቀረበለት የበጀት መግለጫ ላይ እየተወያየ ነው። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በፓርላማ ተገኝተው ÷በ2014 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ዓመት ውይይት ላይ መንግስት…

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ5 አመት ስትራቴጂክ እቅድ ውይይት እየተደረገበት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ5 አመት ስትራቴጂክ እቅድ ውይይት እየተደረገበት ነው። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት መአዛ አሸናፊ በተገኙበት ውይይት የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችም እየተሳተፉ ነው። የህግ ባለሙያዎች…

33ተኛው የምስራቅ ናይል ሃገራት የሚንስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ተኛው የምስራቅ ናይል ሃገራት የሚንስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በስብሰባው የናይል ተፋሰስን በጋራ ማልማት የሚቻልበት መንገድና እስካሁን በተፋሰሱ የተሰሩ ስራዎች የሚቃኙ ይሆናል። የውሃ መስኖና…

በዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት በኦሮሚያ ክልል 4 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት መርሐ-ግብር በኦሮሚያ ክልል 4 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ገልጸዋል። ቢሮው ለዘንድሮ የክረምት እርሻ…

በመንገድ ደህንነት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት ትምህረት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ማስጀመሪያ መርሃግበር እየተካሄደ ነው። የትራንስፓርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ፣ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በተገኙበት…

በመቐለ ከተማ ሁለተኛ ዙር የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከተራድኦ ድርጅቶች ጋር በመሆን ያቀረቡት ስንዴ፣ ዘይትና አተር በትግራይ ተራድኦ ድርጅት በኩል ለተረጂዎች እየተከፉፈለ ነው። እርዳታው በመቐለ ከተማ ለሚገኙ 379 ሺህ 946 ተፈናቃይና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ተደራሽ የሚሆን…