የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድምና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ተከስቶ የነበረው ችግር መፈታቱ ተገለጸ Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድምና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የጥፋት ኃይሎች በፈጠሩት ሴራ የተፈጠረው መቃቃር መከላከያ ሠረዊቱ በማሸማገል ችግሩን መፍታት መቻሉ ተገለጸ። ሠራዊቱ የሀገርን ሉዓላዊነት ወደ ማስከበር ተልዕኮው…
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጥ ሂደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በያሉበት ርብርብ ሊያደርጉ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጥ ሂደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ወጣቶችን ጨምሮ ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በያሉበት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ ዳያስፖራ ኤጀንሲና በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን የኢትዮጵያ ብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ማንም የሚያስቆመን አካል የለም – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የኢትዮጵያ ብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ማንም የሚመልሰን፤ የሚያስቆመን አካል የለም ሲሉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ይህንን የተናገሩት ÷የአዲስ አበባ ከተማ ኮንስትራክሽን ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በፕሪቶሪያ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውጭ ጣልቃገብነትን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ስታዲየም የብልፅግና ድጋፍ የወጣቶች ትእይንት እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ወጣትነቴን ለኢትዮጵያ ሃገሬ፤ ካርዴን ለብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስታዲየም የወጣቶች የድጋፍ ትእይንት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ወጣቶች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ደህንነት በስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተት ነው Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት ስርዓተ ትምህርትን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የማከተት መርሃ ግብር በስካይ ላይት ሆቴል በመካሄድ ላይ ነው። መርሃ ግብሩ "የመንገድ ደህንነት ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ያለው። የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ህብረተሰቡ በመጪው ሰኞ ድምጽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ Meseret Demissu Jun 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምርጫና አረንጓዴ ዐሻራ እውን እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። "የዛሬ ሳምንት ኢትዮጵያውያን በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምፃችንን እንሰጣለን፤ ይህ ምርጫ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሚሆን ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንደሚሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል። መስቀል አደባባይ ከሁሉም የሀገሪቱ ጫፍ የሚገናኙበት፣ብዙ ታሪክ ያሳለፈ የሁላችንም አደባባይ ነው-…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ጀምሮ የመጨረስ ተምሳሌት ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል አደባባይ ማዘጋጃ ቤት ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው። በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ከማዘጋጃ ቤት -የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት የምርቃት መርሐግብር ዝግጅት። ከማዘጋጃ ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ሊለግሱ ነው Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ። ድጋፉ በሚቀጥለው አመት የሚስጥ እነደሆን የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንስን ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። 100 ሚሊየኑ ከእንግሊዝ እንደሆነ እና…