የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየ እና ካራ ቆሬ ከተሞችን መልሶ ለማቋቋም የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየእና ካራ ቆሬ ከተሞችን መልሶ ለማቋቋም 1ነጥብ2 ሚሊየን ብር ወጭ የተደረገበት 2020 የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዩንቨርስቲዉ ከመማርና መስተማሩ ጎን ለጎን በማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና የምርምር ስራ አስተዋፅኦ…