የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ የተገነባው 132/33 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ከ65 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የነጆ ባለ 132/33 ኪሎ ቮልት ማከፋፈያ ጣቢያ ተመርቋል። በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ለሰላምና ልማት ከፍተኛ አስተዋፆ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጠ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለሰላምና ልማት ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከቱ 202 ተቋማትና ግለሰቦች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ÷ በክልሉ ባለፉት ሶስት ዓመታት የተገኘውን ዘላቂ ሰላምና ልማት ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትን እንደሚቃወሙ በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ገለጹ፡፡ ”ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም” በሚል መሪ ቃል የዩናየትድ ኪንግደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚገነባው የነቀምት_ሶጌ_ካማሺ_ቆንጮ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ Meseret Demissu Jun 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምት_ሶጌ_ካማሺ_ቆንጮ 160 ኪ ሜ የአስፓልት መንገድ ግንባታ በ4ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ግንባታው ተጀመረ። በመንገድ ማስጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ፣የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጅቡቲ ግንኙነት ታሪካዊ፣ ጠንካራና በማናቸውም የውጭ ተፅዕኖ የማይናወጥ ነው- የጅቡቲው ፕሬዚደንት እስማዔል ዑመር ጉሌህ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልዑካን ቡድን ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማዔል ዑመር ጉሌህ ጋር ተወያየ። በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ የሰራዊቱን የደንብ ልብስ በመልበስ ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ ያሉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የመከላከያና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ሳይሆኑ የሰራዊቱን የደንብ ልብስ በመልበስ ጭምር ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ ያሉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በከተማዋ ህብረተሰቡ ሰላማዊ ኑሮ እንዳይኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ ዙሪያ በ405 ሚሊየን ብር ወጪ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ ዙሪያ 405 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ፕሮጀክቱ 25 ሺህ አባወራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በእስራኤል በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ የመርሀ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ቴሌአቪቭ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግብ ዲፕሎማሲ፣ እና የኢንቨስትመንት እና ቱሪዝም ማስተዋወቂያ መርሀ ግብር ተካሂዷል። ቴል አቪቭ ያፎ በሚገኘው የፔሬዝ የሰላም እና ኢኖቬሽን ማዕከል በተካሄደውበዚህ የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-አውሮፓ ሕብርት የጋራ ምክክር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-አውሮፓ ህብረት የጋራ ምክክር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጆሃን ቦርግስታም በጋራ በመመራት ተካሂዷል። ምክክሩ በኢትዮ-አውሮፓ ህብረት የትብብር ጉዳዮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና ዩኒቨርሲቲ ነገ ይመረቃል Meseret Demissu Jun 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ 350 ሚሊየን ብር በሆነ ወጪ የተገነባው የቦረና ዩኒቨርሲቲ ነገ በይፋ እንደሚመረቅ ተገለጸ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ቦሩ ጠቼ ÷ የቦረና የኒቨርሲቲ የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደር፣ ቤተ ሙከራ፣ ቤተ…