Fana: At a Speed of Life!

የድምጽ መስጫ ወረቀቶች ላይ ጉድለት በተገኘባቸው የምርጫ ክልሎች የድምጽ መስጫ ቀን ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የድምጽ መስጫ ወረቀቶች ላይ ጉድለቶች መገኘታቸውን ተከትሎ ጉድለት የተገኘባቸው የምርጫ ክልሎች የድምጽ መስጫ ቀን መራዘሙን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ 11 ቀናት በቀሩት ምርጫ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የብሄራዊ…

ምክር ቤቱ የፌደራል የጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባኤው  የፌደራል የጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቡን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

13ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 13ኛው የፌደራል፣የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተጠናቋል። ጉባዔው ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው የተጠናቀቀው። በአቋም መግለጫው ከተቀመጡት…

በዞን ደረጃ የሚዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ   ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዞን ደረጃ የሚዘጋጀው ታላቁ ሩጫ በወላይታ ለወላይታ 6ኛው ዙር "ስፖርት ለሁለንተናዊ ብልፅግና"በሚል መሪ ቃል ሊካሄድ ነው። የሩጫ ውድድ ሩ የተዘጋጀው ስፖርት ለሠላም፣ ለልማት፣ ለአብሮነትና ለለውጥ ያለውን ፋይዳ በመገንዘብና ከዘርፉ የሚገኘውን…

በናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ 500 ዜጎችን ወደ አገር ሊመልስ  ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚኖሩ 500 ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስ መሆኑን አስታወቀ። በስደተኞች መጠለያ የሚኖሩት እነዚህ  ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ፍላጎት ያላቸው እና  በፈቃደኝነት   መሆኑም ነው…

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች በህዳሴ ግድብና በውጭ ጣልቃ ገብነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች በህዳሴ ግድብና በውጭ ጣልቃ ገብነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከስምንት ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የተማሪ ህብረት…

በትግራይ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ ተደርጓል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ባለው ሂደት ውስጥ በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወደ 4ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች ድጋፍ የተደረገላቸው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህን ያለው በሳምንቱ…

የ2013 በጀት አመት ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2013 ተጨማሪ 26 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት መደበኛ ስብሰባውን አድርጓል፡፡ በዚህ ወቅት ለ2013 በጀት አመት የቀረበውን ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ…

በሰንበቴ ከተማ የሰላምና የእርቅ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰንበቴ ከተማ የሰላምና የእርቅ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ባለፉት ጊዜያት በአጣዬ እና አካባቢው ተከስቶ የነበረውን አለመረጋጋት ተከትሎ የተመለሰውን ሰላም ለማስቀጠል ያለመ ነው። በሰላምና እርቅ መድረኩ ላይ የተሳተፉ…

የግብር ስርአትን ቀልጣፋ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ከፋዮችን የግብር ስርአት ቀልጣፋ የሚያደርግ ስምምነት ከባንኮችና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ጋር ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ከአራት የግል ባንኮች…