Fana: At a Speed of Life!

በገጠር የበይነ-መረብ ግንኙነትንለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና "ኢንተርኔት ሶሳይቲ" በገጠር የበይነ-መረብ ግንኙነትን (ኢንተርኔት) ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት የተጀመረውን ስራ የሚደግፍ፣ በገጠር ጠንካራ የበይነ መረብ ግንኙነትን…

በመቐለ ዳግም ትምህርት በመጀመሩ መደሰታቸውን ተማሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለከተማ የመማር ማስተማር ሂደቱ ዳግም በመጀመሩ መደሰታቸውን ተማሪዎች ገለጹ፡፡ የጋዜጠኞች ቡድን በመቐለ የፈለገ ህይወት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና በአጼ ዮሐንስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን…

በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር ነው 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አምስተኛው ምዕራፍ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የልማታዊ ሴፍቲኔት የአምስተኛ ምዕራፍ መረሃ ግብር በክልሉ ለመጀመር የሚያስችል የትውውቅ…

የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦችን በተመለከተ 2ኛ አማራጭ ውሳኔ አስተላልፏል። ውሳኔው የተላለፈው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ መሆኑ ተመላክቷል።…

በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በተገኙበት በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናውኗል። ስምምነቱ የስራ ፈቃድ አሰጣጥ ነው። ጠቅላይ…

የንግድ ስራ እቅድ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ስራ እቅድ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 5 ተወዳዳሪዎች የ840 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተላቸው። የኢትዮጵያ የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል ሲያወዳድራቸው ከነበሩ ተወዳዳሪዎች ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ለወጡት ስራ ፈጣሪዎች ነው ሽልማቱ…

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በስራ እድል ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ  5 ተወዳዳሪዎች የ840 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተላቸው። የኢትዮጵያ የኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ማዕከል ሲያወዳድራቸው ከነበሩ ተወዳዳሪዎች ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ለወጡት ስራ ፈጣሪዎች ነው ሽልማቱ የተበረከተው።…

የጃፓኑ ሱምቶም  ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ በቴሌኮም ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጃፓኑ ሱምቶም  ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ በቴሌኮም ዘርፍ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ገለጸ። በቴሌኮም ዘርፍ የውጭ ባለሀብቶች እንዲሳተፉ መንግስት በወሰደው ውሳኔ መሠረት  ጨረታውን ያሸነው  ‘የግሎባል ፓርትነርሽፕ ፎር ኢትዮጵያ ‘ ድርጅት  አንዱ…

የአሜሪካ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ላይ ሊያሳድር በሚችለው  ጫና ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ተከትሎ ሊያሳድረው በሚችለው ጫና ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ኢትዮጵያ እያከናወነችው ባለችው የልማትና የህግ-ማስከበር ስራዎች ብሎም የውስጥ ጉዳዮች ላይ…

በሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓመታዊ የቱሪዝም ኤግዚብሽን ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዓመታዊው የኔዘርላንድ የቱሪዝም ኤግዝብሽን ላይ በበይነ መረብ ተሳትፎ አድርጓል፡፡ ቫካንቲብየርስ 2021 የቱሪዝም ኤግዝብሽን ላይ የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ ነው ተሳትፎ ያደረገው፡፡ በኤግዝብሽኑ ላይ…