የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ያሉ ቱባ ባህሎች ያጋጠሙ ግጭቶች እንዲፈቱ ትልቅ ድርሻ ነበራቸው ተባለ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ያሉ ቱባ ባህሎች በክልሉ ባለፉት ሶስት ዓመታት ያጋጠሙ ግጭቶች እንዲፈቱ ትልቅ ድርሻ እንደነበራቸው ተግልጿል። የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ከታህሳስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔና የቋሚ ኮሚቴ አባላት የጎተራ-ቄራ-ሳር ቤት መንገድን ጎበኙ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ አባላት የጎተራ - ቄራ - ሳር ቤት መንገድ ግንባታን ጎብኝተዋል። የፑሽኪን ወይንም ሳር ቤት አደባባይ - ቄራ - ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት 3.8 ኪ.ሜ ርዝመት እና ከ30 እስከ 45 ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በካናዳ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ140 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jun 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ አልበርታ ግዛት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ140 ሸህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰበሰበ። በካናዳ የተቋቋመው የጥምረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአልበርታ ቻፕተር በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአልበርታ ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 37 ሺህ በሚሆኑ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ 37 ሺህ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘ የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋሲል ከነማን በገቢ ለማጠናከር ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በጎንደር ተካሄደ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ማእድ የንጉስ እራት በሚል ክለቡን በገቢ ለማጠናከር ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በአጼ ፋሲል አብያተ መንግስት ቅጥር ግቢ ዛሬ ምሽቱን ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልላዊ መንግስትርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች ድምጽ የማይሰጥባቸውን አካባቢዎች ይፋ አደረገ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ የማይከናወንባቸውን የተወሰኑ አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሙሉ መረጃ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ-መንግስት አስተምህሮና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁዋዌ-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይ ሲ ቲ ልምምድ ማዕከል ተመረቀ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁዋዌ-አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ (አይሲቲ) ልምምድ ማዕከል ተመርቆ ተክፍቷል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና÷ የማዕከሉ መከፈት የዩኒቨርሲቲው የአይ ሲ ቲ ተማሪዎች በቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር በሰላምና አብሮነት ዙሪያ ውይይት ተጀመረ Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሃይማኖትና በብሄር ብዝሃነት ላይ የሚመክር ውይይት በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ጠቅላይ ፀሐፊ ሃጂ መስዑድ አደም፥ "ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ዙር ሃገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የዕውቅና መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jun 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ዙር ሃገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የዕውቅና መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተገኝተዋል።…