Fana: At a Speed of Life!

ህገወጥ የጦር መሳሪያ በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተይዟል። የወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ኡፋይሳ ቄልቱ ÷የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ የፖሊስ አባላት ከህብረተሰቡ ጋር ተቀናጅተው እየሰሩ መሆኑን…

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች  ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች። በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኒ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው ለተባበሩት…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ዶላር ዩሮና ፓውንድ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ሞያሌ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ዶላር ዩሮና ፓውንድ ተያዘ። በህብረትሰቡ ጥቆማና በሻሸመኔ ፖሊስ መምሪያ ክትትል የተያዘው የውጭ ምንዛሬ ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ነው። በዚህም 473 ሺህ 770…

ኢትዮጵያውያን የውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በጣሊያን ሮም ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመንግስትን አቋም በመደገፍ የውጭ ሃይሎች በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያለውን ጣልቃ ገብነትና ጫና በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ በዚህ ጊዜ የግብፅና ሱዳንን የሴራ አካሄድ የተቃወሙ ሲሆን…

የኢትዮጵያ ጦር አልሸባብን በመደምሰስና የሽብር ኢላማውን በማክሸፍ ቀጠናውን እያፀዳ መሆኑን ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጦር አልሸባብን በመደምሰስና የሽብር ኢላማውን በማክሸፍ ቀጠናውን እያፀዳ መሆኑን የአሚሶም ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄነራል ዳዮመንዴ ንደገያ ገለፁ። አዛዡ በሶማሊያ ስላለው ወቅታዊ የሠላም ማስከበር ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከኢፌዴሪ…

ፖሊስ ለህዳሴ ግድብ ጠንካራ የደጀን ኃይል መሆኑን በድጋሜ አረጋግጧል- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ፖሊስ ለህዳሴ ግድባችን ጠንካራ የደጀን ኃይል መሆኑን በድጋሜ አረጋግጧል ሲሉ ገለጹ። ኮሚሽነሩ ይህንን የገለጹት ዛሬ በወዳጅነት ፓርክ በተዘጋጀው የህዳሴው ግድብ ዋንጫ…

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም የምስክርነት ጥበቃቸው ተነስቶ ዳግም ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዋ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የምስክርነት ጥበቃቸው ተነስቶ ዳግም ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለጸ። ወይዘሮ ኬሪያ ዛሬ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከስዊዘርላንድና ከኢንዶኔዥያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ተቀማጭነታቸውን በአልጀርስ ካደረጉ ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ሉካስ ሮዘን እና ከኢንዶኔዥያ አምባሳደር ቻሊፍ አክባር ጋር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱም የሁለትዮሽ…