Fana: At a Speed of Life!

የህክምና ቱሪዝምን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ቱሪዝምን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ያለመ የውይይት ተካሄደ። መርሃ ግብሩ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እና በዋጋ ሜዲካል ሰርሺስ ትብብር የተዘጋጀ መሆኑ ተመላክቷል። ለአይን ህክምናና ሌሎች የህክምና አገልግሎቶች…

በሞጣ ከተማ የእርቅና የአብሮነት ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መንግስት በሞጣ ከተማ የእርቅና የአብሮነት ፕሮግራም ተካሂዷል። የሞጣ ከተማ ከንቲባ አቶ የሸዋስ አንዱአለም ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ተፈጥሮ በነረበረው ችግር በእምነት ተቀማት፣ በንብረትና በሰው ህይወት…

ቦርዱ ለሁለት ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢ ቡድኖች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዓለም አቀፍ ሪፐብሊካን ኢንስቲቲዩት (IRI) ለዓለም አቀፍ የዴሞክራቲክ ኢንስቲቲዮት (NDI) የምርጫ ታዛቢ ቡድን የምርጫ መታዘብ እውቅና መስጠቱን አስታውቋል። ቦርዱ የድርጅቶቹ የጋራ የታዛቢ ቡድን ያቀረበውን…

ሩሲያ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል በምታደርገው ጥረት ድጋፍ ታደርጋለች- አምባሳደር የቭጊኒ ተርኪንየቭጊኒ ተርኪን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል በምታደርገው ጥረት ሩሲያ የዘርፉ የሰው ሃይል አቅም ግንባታ ላይ ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የቭጊኒ ተርኪን ገለጹ። ኢትዮጵያና ሩሲያ ከዚህ ቀደም የነበሩ ስምምነቶች…

አዲስ አበባ ከተማ የ2021 የዓለም አቀፍ ራዕይ ለዜሮ የመኪና አደጋ ተጋላጭነት ሽልማት ተረከበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የ2021 የዓለም አቀፍ ራዕይ ለዜሮ የመኪና አደጋ ተጋላጭነት ሽልማት ተረከበች፡፡ የአሜሪካው ብሄራዊ ማዕከል ለምቹ መንገድ ኤፍ አይ ኤ (FIA) ከተባለ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን ነው ምርጫውን ያካሄዱት።…

ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ምስራቅ ሪጅን የ4ጂ ኤል ቲ አድቫንስ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በማዕከላዊ ምስራቅ ሪጅን በሐረር፣ አወዳይና ሀረማያ ከተሞች የ4ጂ ኤል ቲ አድቫንስ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ። ኢትዮ-ቴሌኮም በማዕከላዊ ምስራቅ ሪጅን ያስጀመረው የ4ጂ ኤል ቲ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት…

በ500 ሚሊየን ብር የሚገነባው የድሬዳዋ ሽንሌ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከድሬዳዋ ሽንሌ በ500 ሚሊየን ብር የሚገነባው የ6 ኪሎ ሜትር የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ስራ ፕሮጄክት ተጀመረ። የመንገድ ስራው በሁለት የግንባታ ምእራፍ ተከፍሎ የሚከናወነው ይህ መንገድ በአንድ አመት ተኩል የሚጠናቀቅ ይሆናል ተብሏል።…

የሃገር በቀል እሴቶች ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ አብሮነትና ብሔራዊ መግባባት ትልቅ ትርጉም አላቸው – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር በቀል እሴቶች ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ አብሮነትና ብሔራዊ መግባባት ትልቅ ትርጉም እንዳላቸው የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ። ከሁለት አመት በፊት በደረሰው  የአውሮፕላን አደጋ ሰብአዊነት ያሳዩ ሰዎች “የሰውነት…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው፥ "አያሌ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ የሚከናወነው የሥራ…

ኢትዮጵያ የዩኔስኮ የኮሚቴ 1970 ስምምነት አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (የዩኔስኮ) የ1970 ስምምነት ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች። ምርጫው የተካሄደው የስምምነቱ አባል ሃገራት ባካሄዱት ስድስኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው።…