Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን “የአፍሪካ ኢኖቬሽን መዳረሻ” ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"አዲሷን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መዳረሻ ኢትዮጵያን እናስስ" በሚል ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎችና የአሜሪካ ባለሃብቶች የተሳተፉበት የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራቻቸው ያሉ ስራዎች…

በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሳምንት መርሃ ግብር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ሳምንት መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡ በፕሮግራሙ መዝግያ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ፌስቲቫሉ ደማቅና የማይረሳ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዝግጅቱ፣ ኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት…

መገናኛ ብዙሃን የሕዳሴ ግድብ መረጃዎችን በሚጠበቅባቸው ልክ  በመስጠት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ስለ ሕዳሴ ግድብ ትክክለኛውን መረጃ ለሕዝቡና ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በሚፈለገው ልክ በመስጠት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤትና የኢትዮጵያ መገናኛ…

ብሔራዊ የአየር ጠባይ አገልግሎት ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የሚጎለብትበትን መንገድ በጋራ መቀየስ የሚያስችል ብሔራዊ የአየር ጠባይ አገልግሎት ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ማዕቀፉ ሁለት ዓመት በመውሰድ ለአየር ጠባይ ተጋላጭ በሆኑ መስኮች ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር…

ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ኢትዮጵያ የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች የሞባይል ኢንተርኔት በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የአራተኛው  ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎትን በድሬዳዋ አስጀመረ። ፕሮግራሙን በድሬዳዋ፣አይሻና ጭሮ ከተሞች ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልፆል። ኢትዮ…

አምባሳደር ሃደራ አበራ መቀመጫቸውን አክራ ካደረጉ አምባሳደሮች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአክራ የኢትዮጵያአምባሳደር ሃደራ አበራ ከሩዋንዳ አቻቸው ከዶክተር ኤሳ ኪርቦ እና ከላይቤሪያ ጉዳይ ፈጻሚ አሉ ኤ ማሳዊኪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር ሃደራ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አድርገዋል።…

የሃይማኖት መሪዎች መልካም ትውልድን የመቅረፅ ስራን ማጠናከር አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት መሪዎች ትውልዱ መልካሙን መንገድ እንዲከተል የመቅረፅ ስራን አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተመለከተ። የሃይማኖት ተቋማቱ  ለሁለት ቀናት የሚቆይ በሰላም ግንባታ፣ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ የሚመክር  መድረክ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ…

ለትምህርት ቤቶች “ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትምህርት ቤት አስተዳደር ሠራተኞች እና ለመምህራን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን መከላከል እና ለቁጥጥር ሥራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ለመስጠት “ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ” መተግበሪያ ይፋ ሆነ። የግንዛቤ ማስጨበጫ መተግበሪያው ከኮሮና ቫይረስ ጋር…

ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥና ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥ እና ድጋፏን እንደምትቀጥል የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው አፍሪካውያን…

የሰላም ዋነኛው ምሰሶ የህብረተሰቡ  በጎነት በመሆኑ ሁሉም ሠላምን ለማስጠበቅ በጋራ መስራት ይገባዋል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  የሰላም ዋነኛው ምሰሶ የህብረተሰቡ  በጎነት በመሆኑ ሁሉም ሠላምን ለማስጠበቅ በጋራ መስራት ይገባዋል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ። ይህ የተባለው የወሎ ዩኒቨርስቲ  የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲና የደቡብ…