Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በአክሱም ከተማ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግባራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በትግራይ ክልል በአክሱም ከተማ የተፈጸሙ ወንጀሎችን እና የተከናወኑ የወንጀል ምርመራ ተግባራትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ላለፉት ሁለት ወራት ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የፈረንሳይ መንግስት በቅርስ ጥበቃና በከተማ ልማት ዘርፎች ዙሪያ  ለክልሉ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች

አዲስ አበባ  ፣ግንቦት 2  ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ )ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር የመጀመሪያ የውድድር ተሳትፎዋ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ በፖርቹጋል በተደረገ የፌርናንዳ ሪቤይሮ ጎልድ በ10 ሺህ  ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ  ፀጋይ በመጀመሪያ ተሳትፎዋ…

ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተመረቁ። የተመረቁት ሆስፒታሎች ደቡብ ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ የሚገኘው ኮይቬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና በደቡብ አሪ ወረዳ የሚገኘው ጋዘን…

የጋምቤላ ክልል እና የአፐር ናይል አስተዳደሮች በድንበር አካባቢ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል እና በደቡብ ሱዳን የአፐር ናይል አስተዳደሮች በጋራ የድንበር አካባቢ በጸጥታና ሰላም እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የሁለቱ አስተዳደር አመራሮች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች…

ኢትዮጵያን የገጠሟትን ፈተናዎች በድል ለመሻገር በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የገጠሟትን ፈተናዎች በድል ለመሻገር በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ  ላይ ያተኮረ በአሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት በተቋቋሙ ሶስት…

በጣሊያን ቱሪን  የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ  አምባሳደር  ደሚቱ ሐምቢሳ በጣሊያን ቱሪን የኢትዮጵያ የክብር ቆንስልን መርቀው ከፍተዋል። ኢንጂነር ፍራንኮ ሩቢኒ በቱሪን አዲሱ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ሲሆኑ በቱሪን ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርስቲ ኢንጂነሪንግ ሲያስተምሩ …

የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም መያዝ ይጠበቅባቸዋል – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም ይዘው መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ። “ኢትዮጵያ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ብትሆንም ምርጫው መካሄዱ ትክክለኛና…

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ  ልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በቡልቡላ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን  ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂ ልዩ ሀይል ፖሊሶች በተጨማሪ የልዩ ኃይል ፖሊሶች መኪና አሽከርካሪዎችም  መመረቃቸው ተመላክቷል፡፡ በምርቃት ስነ…

በናይል ተፋሰስ አካባቢ ያለውን ኢንቨስትመንት ለማነቃቃት ታሳቢ ያደረገው 6ኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይል ተፋሰስ አካባቢ ያለውን ኢንቨስትመንት ለማነቃቃት ታሳቢ ባደረገ መልኩ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ስብሰባ ተጠናቋል። ስብሰባው የኮቪድ ስርጭትን ተከትሎ በበይነ መረብ አማካኝነት ሲካሄድ መቆየቱ ተመላክቷል።…