የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 263 ሺህ 672 ደርሷል። በሌላ በኩል 1 ሺህ 74…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች የታደሙበት የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ፍቃድ ለውጪ ኩባንያዎች ያልተሰጠበት ምክንያት ከብሔራዊ ደህንነት እና ጥቅም አንጻር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ፍቃድ ለውጪ ኩባንያዎች ያልተሰጠበት ምክንያት ከብሔራዊ ደህንነት እና ጥቅም አንጻር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ይህንን ያሉት ኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ”…
የሀገር ውስጥ ዜና 1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ሐሙስ ይከበራል Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1442ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ሐሙስ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል። ምክርቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለፀው የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ 1442ኛው የኢድ አል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓትን በይፋ አስጀመረ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እያካሄደ ነው። የኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓትን የዕለቱ የክብር እንግዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም የአንድነት የፍቅር እና የመተሳሰብ ኢፍጣር መርሐግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ። የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራሙ ከሜክሲኮ እስከ ባምቢስ ባለው መንገድ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችና ህጻናት ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈረመ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ህጻናት ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል የጋራ ስምምነት በስካይ ላይት ሆቴል ተፈረመ። ስምምነቱ የተፈረመው በሴቶች ፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ እና በተባበሩት መንግስታት የስነ-ህዝብ ድርጅት መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ ዝግ የሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረገ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ ከባምቢስ እስከ ሜክሲኮ አደባባይ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ 1442ኛ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒስኮ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ያግዛል የተባለ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩ መንግስታት የትምህርት ፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የሚያግዝበትን ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የፕሮጀክቱ ስራ መጀመር አስመልክቶ የፕሮጀክቱ ኤክስፐርቶች ፣ በኢትዮጵያ የዩኔስኮ ተወካዮች እና የፕሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎርጎራ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች 300 ሄክታር የግንባታ ቦታ ተዘጋጀ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ ኢንቨስትመንት መስኮች ለሚሰማሩ ባለሀብቶች 300 ሄክታር የግንባታ ቦታ መዘጋጀቱን የጎርጎራ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ የመሪ ማዘጋጃ ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አማኑኤል ሽጉጥ ለኢዜአ…