የሀገር ውስጥ ዜና ወርሃዊው የ“ቱባ ወግ” ውይይት “ሉዓላዊነታችንን በጋራ የማስከበር ታሪካችን” በሚል ርዕስ ተካሄደ Meseret Demissu May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በየወሩ የሚዘጋጀው "ቱባ ወግ "ሉዓላዊነታችንን በጋራ የማስከበር ታሪካችን" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው። የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ 117 ዜጎች መኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ Meseret Demissu May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 117 ዜጎች የቀበሌ መኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ። ለወጣቶችና ሴቶች ሥራ ዕድል ለመፍጠርም 26 የንግድ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለፁ Meseret Demissu May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታክስ ገቢ በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በነበረችበት ወቅት ሁሉ ድጋፏ ያልተለየ ወዳጅ ሃገር ናት -ዶክተር ባርናባ ማሪያ Meseret Demissu May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በነበረችበት ወቅት ሁሉ ድጋፏ ያልተለየ ወዳጅ ሃገር መሆኗን የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ባርናባ ማሪያ ቤንጃሚን ገለጹ። ሚኒስትሩ በደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ቦርድ የእጩ መተካት፣ መቀየር፣ መለወጥ እና ማንኛውንም አይነት ማሻሻያ የማይቀበል መሆኑን አስታወቀ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የእጩ መተካት፣ መቀየር፣ መለወጥ እና ማንኛውንም አይነት ማሻሻያ የማይቀበል መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ቱሪዝም ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ” በሚል መሪ ቃል የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከባህርዳር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር "ቱሪዝም ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። ለሁለት ቀናት በሚቆየው በዚህ ፕሮግራም መክፈቻ ላይ …
የሀገር ውስጥ ዜና መጪው ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻውን እንደሚወጣ የኦሮሚያ ሴቶች ፌዴሬሽን ገለጸ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደው ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻውን እንደሚወጣ የኦሮሚያ ሴቶች ፌዴሬሽን ገለጸ። ፌዴሬሽኑ በምርጫ ታዛቢነት ዙሪያ ከኦሮሚያ 20 ዞኖችና ሁሉም የከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በ499 ትምህርት ቤቶች የሚተገበረው የተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ499 ትምህርት ቤቶች የሚተገበረው የተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ይፋ ሆኗል። የትምህርት ሚኒስቴር ከህፃናት አድን ድርጅት ጋር በገባው ውል የተቀናጀ አካታች ሀገር በቀል የምገባ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሲዳማ ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን ከ18 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ተዘጋጀ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን በተያዘው ዓመት ለተከላ የሚበቃ ከ18 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ገለጹ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከመምሪያው ጋር በመተባባር ለአካባቢው የቡና ልማት ድጋፍ እያደረገ መሆኑም ተመልክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ዲፒ ወርልድ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ዲፒ ወርልድ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በዚህ ስምምነት መሠረት ዲፒ ወርልድ የተሰኘው ኩባንያ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የበርበራ ኮሪደርን ለማልማት የ1…