ስፓርት የስፖርቱን ልማት ያሳልጣል የተባለው የስፖርት ፖርታል ተመረቀ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስፖርት መረጃ እድገት እና ለስፖርት ልማት የጎላ ሚና እንዳለው የተገለጸው የስፖርት ፖርታል ተመርቋል። ፖርታሉ የስፖርቱን ልማት ለማሳለጥና መረጃን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገልጿል። በምርቃቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu May 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አዲስ ባዘጋጀው ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩናይትድ ኪንግደም ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ ማካሄዳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዩናይትድ ኪንግደም በለንደንና በስኮትላንድ በተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎች በጠላቶቻችን…
ፋና 90 የመገናኛ ብዙሃን ሚና ለሀገራዊ ምርጫ Meseret Demissu May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-0LmfNs37HM
ፋና 90 ስለ ሚንስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የፓርቲዎች አስተያየት Meseret Demissu May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=i4opqK55sG8
ፋና 90 የኢትዮጵያ ያለፉት ሶስት ዓመታትና የፕሬስ ነጻነት Meseret Demissu May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=PwBcbaBis8I
ፋና 90 ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 80ኛው የአርበኞች ቀንን በማስመልከት በአርበኞች ስም የተሰየሙ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል Meseret Demissu May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=289Tl-3cZQc
ፋና 90 ለአርበኞች ቀን የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት Meseret Demissu May 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3kyCHRsJWzA
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ ገለጹ Meseret Demissu May 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ እንደምትሰጥ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ ለፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የሹመት…