Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን  ብር በላይ  ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በተለያዩ ወረዳዎች እየተዘዋወረ የሚገኘው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በዛሬው እለት ከአሚር ኑር ወደ አቦከር ወረዳ የተዛወረ ሲሆን ዋንጫው አቦከር ወረዳ ሲደርስም ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በእስካሁኑም ከአምስት ወረዳዎች ከ3 ነጥብ…

በደሴ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርኃግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማኅበር የተዘጋጀው ልዩ ''የአብረን እናፍጥር'' የኢፍጣር መርኃግብር በደሴ ከተማ የተለያዩ ጎዳናዎች ላይ ተካሂዷል። መርኃግብሩ ፍቅርንና አንድነትን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ መሆኑን የደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች…

የፈረንጆቹ  2021 የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመት ተብሎ ተሰየመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአለም የጤና ድርጅት የፈረንጆቹን 2021  ዓለም አቀፍ የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመት ብሎ  ሰይሟል። ዛሬ በተባካሄደው መድረክም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና እና ክብካቤ ባለሙያዎች ዓመትን  በይፋ አስጀምራለች። ይህ የስያሜ…

የመጨረሻዎቹ የዴሞክራሲ ገንቢ እና ጠባቂዎች ራሳችን ኢትዮጵያውያን እንጂ ወዳጆቻችን አይደሉም -ጠ/ሚ ዐቢይ  አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር  ሳምንታዊ የምርጫ ቅድመ ዝግጅትን ገምግመዋል። በውይይቱም  የመራጮች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ  መሆኑ ተብራርቷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷…

ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ለመደገፍና ጥፋተኞችን ለፍርድ ማቅረብ…

የትንሳኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓል በሰላም መከበሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። ህብረተሰቡ ላደረገው ቀና ትብብርና ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ የፀጥታ አካላትም ኮሚሽኑ ምስጋና አቅርቧል፡፡ ለበዓሉ በሰላም መከበር የከተማው…

ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ቱሪዝም ኢትዮጵያ ገለጸ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ÷ ኢትዮጵያን በቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት…

የከፍተኛ ትምህርት ሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ሥልጠና ጥራት ማረጋገጫ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው። የማዕከሉ ግንባታ ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ በቴክሎጂ የታገዘ የተግባር ትምህርት እንዲስፋፋ ከፍ ያለ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሏል። የግንባታውን የመሰረት ድንጋይ…

በዓሉን ስናከብር የዕምነቱ አስተምህሮ የሚጠይቀውን መልካም ተግባር በመፈፀም በፍቅርና በመተሳሰብ መሆን አለበት -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ  ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት  አስተላልፈዋል። ምክትል ከንቲባዋ   ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ ይህንን ታላቅ ሀይማኖታዊ በዓል ስናከብር…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት  አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ፣  የአማራ፣ የኦሮሚያ እና የሲዳማ  ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል  የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ርዕሳነ መስተዳድሮቹ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትም ህብረተሰቡ የትንሣኤ በዓል በመተሳሰብ…