የሀገር ውስጥ ዜና የጭልጋ አካባቢን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለስ ያለመ ግብረሀይል ተቋቁሞ ስራ ጀመረ Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጭልጋ አካባቢን ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ለመመለስና የአካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ያለመ ግብረሀይል (ኮማንድ ፖስት) ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ተገለፀ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሰሞኑ ግጭት በተከሰተበትን የጭልጋ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ …
የሀገር ውስጥ ዜና ለትንሳኤ በዓል የተሻለ የውሃ ስርጭት እንዲኖር ተጨማሪ 10ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ያመርታል- የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለትንሳኤ በዓል የተሻለ የውሃ ስርጭት እንዲኖር ተጨማሪ 10ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ እንደሚያመርት የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የትንሳኤ በአል በጥሩ ሁኔታ እንዲከበር እስከ ምሽት አምስት ሰዓት የሚሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በኪንፋዝ በገላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ተስፋዬ ጥሩነህ ለአሚኮ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል 371 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና ሌሎች የህክምና ቁሳቁሶች ቀርበዋል Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በ371 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና ሌሎች የህክምና ቁሳቁሶችን ማቅረቡን የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዳይሬክተር ጀነራል ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለስቅለት እና ለትንሳኤ በዓል የፀጥታ ዕቅድ አውጥቶ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ወቅቱን ያገናዘበ የፀጥታ ዕቅድ አውጥቶ ወደ ተግባር መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በበዓላት መዳረሻ ወቅት ከወትሮው በተለየ ጨምሮ የሚታየውን የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን 387 እጩ መኮንኖች አስመረቀ Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለ8ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 387 እጩ መኮንኖች አስመረቀ፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ዳመነ ዳሮታ በምርቃቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በኢትዮጵያ ሲስተዋሉ የነበሩ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ልትጥል ነው Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ የኮቪድ19 ወረርሽኝ መስፋፋትን ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ልትጥል ነው። የሃገሪቱ መንግስት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታትና የሞት መጠኑን ለመቀነስ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እንደሚጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ ማዕከል በማቋቋም እርዳታ በቅርበት ለወረዳዎች እንዲዳረስ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )በአሁኑ ወቅት በመቐለ ከተማ ማዕከል በማቋቋም ማንኛውም እርዳታ በቅርበት ለወረዳዎች እንዲዳረስ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። ቻታም ሀውስ የተባለው የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም ለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 258 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 254 ሺህ 44 ደርሷል። በሌላ በኩል 2 ሺህ 50 ሰዎች…
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምታዊ መግለጫ Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9gArXCNNyaI