Author
Meseret Demissu 3959 posts
ለኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሕከምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ንግድ ምክር ቤት ለኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የሕከምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ አንድ አምቡላንስ፣ 16 ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ፣ አራት የፅኑ ሕሙማን አልጋዎችና ሌሎች የሕክምና…
ከማሪታይም ዘርፉ ኢትዮጵያ ማግኘት የሚገባትን ያህል እየተጠቀመች አለመሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ90 በመቶ በላይ የሆነውን የወጪና ገቢ ንግድ በማሪታይም የምታሳልጠው ኢትዮጵያ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል እየተጠቀመች አለመሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ብሉ ኢኮኖሚ…
አዲሱ የፌደራል ኢንተርፕራይዝ ልማት ስትራቴጂ ስራ አጥነትን ለመቀነስ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የፌደራል ኢንተርፕራይዝ ልማት ስትራቴጂ ዘላቂና አመርቂ ስራዎችን በመፍጠር የስራ አጥነት ምጣኔን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ።
ስትራቴጂው በፌደራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አማካኝነት የተዘጋጀ ነው::
ኮሚሽኑ…
የታንዛንያ ፕሬዚዳንት ለ 5 ሺህ እስረኞች ምህረት አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ የአንድነት ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ 5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ታራሚዎች ምህረት አደርገዋል።
ፕሬዚዳንቷ ከእስር የተፈቱት ታራሚዎች ማህበረሰቡን እንደገና ሲቀላቀሉ ማረሚያ ቤት ያገኟቸውን ትምህርቶች…
የአሜሪካ ኤምባሲ በጸረ ሽብር ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በጸረ ሽብር ዙሪያ ያተኮረ የአቅም ግንባታ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡
በአውደ ጥናቱ ላይ ዳኞች፣ ዐቃቤ ህጎች፣ ጠበቃዎች እና የማረሚያ ቤት አስተዳደር የስራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡
አውደ ጥናቱ በዋናነት ተሳታፊዎቹ…
በደቡብ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከ 971 ሚሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከ 971 ሚሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለጸ።
በተያዘው አመት ከተዘጋጁት ችግኞች ውስጥም ከ25 ሚሊየን በላይ ያህሉን በጎረቤት ሀገራት የሚተከሉ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡
የዘንድሮውን…
በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ሃገራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።
"የምሁራን ትብብርና ተሳትፎ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ" በሚል መሪ ሃሳብ…