Fana: At a Speed of Life!

የዘንድሮው ምርጫ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዘንድሮው ምርጫ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት  አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ዜጎች ዲሞክራሲያዊ መብትን በመጠቀም  የምርጫ ካርድን በማውጣት  ለራሳቸውና ለሀገራቸው  ሲሉ ንቁ ተሳትፎ ሊደርጉ  ይገባል ብለዋል።…

በመዲናዋ በበዓላት ወቅት የምርት እጥረት እንዳይከሰት ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጪዎቹን በዓላት ተከትሎ የምርት እጥረት እንዳይከሰት ግብረሃይል አቋቁሞ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አባባ ንግድ ቢሮ ሃላፊ አቶ አብድልፈታ የሱፍ÷ የትንሳኤ እና የኢድ አልፈጥር…

አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር  አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ኦርየም ኦከሎ ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን የመልሶ ማቋቋም እንቅሰቃሴ እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ…

የአፍሪካ ህብረት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች ዙሪያ ሊመክር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት በቻድ እና በሶማሊያ ቀውሶች  ዙሪያ ሊመክር ነው ፡፡ ምክር ቤቱ ስብሰባውን የሚያካሂደው በቻድ የተቃዋሚ ፓርቲ  ፖለቲከኞች፥ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ከሞቱ በኋላ  የሃገሪቱ ጦር ለፕሬዚዳንቱ…

ተጨማሪ  1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 346 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ  እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 245 ሺህ 155 ደርሷል።…

ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ልዑኩ በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የቅዱስ…

ኤጀንሲው በትግራይ ክልል ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና መድሐኒትና ቁሳቁስ እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ ኤጀንሲ መቀሌ ቅርንጫፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና መድሐኒትና ቁሳቁስ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ። የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አለማየሁ ገብረማሪያም ÷…