ለመኸር እርሻ የሚውል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለመኸር እርሻ የሚውል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።
መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለመደገፍ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መመደቡም ተገልጿል።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ…