ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ በሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት አቋረጠ Meseret Demissu Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ ቦርኖ ግዛት በዲካ እና በዳማክ ከተሞች የሚያደርገውን ሰብአዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ ተመድ ድጋፉን ያቋረጠው ቦኮ ሃራም በአካባቢው ከሚፈጽመው ጥቃት ጋር ተያይዞ…
የዜና ቪዲዮዎች በሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ ሁኔታ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=kD73hmFP7gE
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ እና በደቡብ ወሎ የኦሮሞ ልዩ ዞን ወረዳዎች ከተከሰተው የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች ሁሉም ዜጋ የምርጫ ካርዱን በማውጣት በሚፈልገው እና በመረጠው መመራት የሚያስችለውን እድል ሊወስን ይገባል Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=J6ca6e-0fkY
የሀገር ውስጥ ዜና ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በልደታ ክፍለ ከተማ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ግለሰቦች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ሚትሮሎጂ ፊት ለፊት ለልማት በተዘጋጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ የተመድ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስተባባሪ ከሆኑት አምባሳደር ኤሪክ ኦቨረስት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ነብያት ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸነፈ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ1 አሸነፈ። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም እና ፍቃዱ ዓለሙ በ3ኛው እና 87ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠሩ ሲሆን ÷የሲዳማ ቡናን ብቸኛ ግብ ኦኪኪ አፎላቢ በ47ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ሊገነባ ነው Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ እና በቻይናው ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ የሚገነባው የድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ኢንደስትሪያል ኮምፕሌክስ የብረታ ብረት ፋብሪካ በድሬደዋ ከተማ ለመገንባት የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት ድንጋዩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ የባህል ማዕከል ሊገነባ ነው Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ልማት ማኅበር በአዲስ አበባ የባህል ማዕከል እንዲገነባ ከከተማ አስተዳደሩ መሬት ተሰጠው። የወላይታ ልማት ማኅበር የ20 ዓመት የልማት እቅዱን ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ በአዲስ አበባ አስተዋውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ ጀመሩ Meseret Demissu Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡ ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር…