Fana: At a Speed of Life!

የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦት እና ስርጭት ላይ  የመረጃ ፍሰት ስርዓት ግምገማ ዓውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የጋራ ትብብር የተዘጋጀ የመረጃ ፍሰት ስርዓት ግምገማ ዓውደ ጥናት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ ዓውደ ጥናቱ የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሁለቱ ተቋማት…

የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ ባንኩ የማስተር ፕላቲኒየም ካርድ እንዲሁም የሞባይልና ኢንተርኔት መተግበሪያውን በአዲስ መልኩ ማዘጋጀቱን አስታዉቋል ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደረጀ ዘበነ÷ አዳዲስ…

ተተኳሽ ጥይቶችን  በህገ ወጥ መንገድ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የተገኙ አራት  ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ5 ሺህ 500 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ የደንበኞች ትምህርት…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት  ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት (USAID Ethiopia) ሚሽን ዳይሬክተር  ሾን ጆንስ ጋር በአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቅ ስርዓት እና በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ማሺዲሶ ሬቤካ ሞቲን ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት፣ የጤናና የሰላም ጥብቅ ቁርኝት፣ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ማህበራዊና…

በአራዳ ክፍለ ከተማ ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 48 ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በአራዳ ክፍለ ከተማ በተያዘው በጀት ዓመት ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 48 ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹን የአራዳ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 601 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 232 ሺህ 512 ደርሷል። በሌላ…

ቦርዱ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶች እና በምርጫ ነክ ክስ አቀራረብ ዙሪያ ለዐቃቢያን ሕግ…

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ…

የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባን የተመለከተ ገለጻ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የአፍሪካ አምባሳደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ በተመለከተ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…