Fana: At a Speed of Life!

160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) 160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ድጋፍ ከየመን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ ከዛሬ ከተመለሱት 160 ስደተኞች ኢትዮጵያውያን መካከልም 42ቱ ባለፈው ሰኞ በጂቡቲ ከሰጠመችው ጀልባ የተረፉ…

በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ሽጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ  ሽጉጦች መያዙን የጎንደር ከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር እየሩስ አስማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ ህገወጥ የጦር…

ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባርን  ከፓርቲነት  መሰረዙ አግባብ ነው ሲል  ፍርድ ቤቱ  ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባር  ከፓርቲነት  መሰረዙ አግባብ ነው ሲል ውሳኔ ሰጠ። ውሳኔውን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 9ኛ የምርጫ ጉዳዮች  ችሎት ነው። ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የተሰጠው…

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ግብጽና ሱዳን ባለሙያ እንዲሰይሙ መጋበዛቸው የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ ነው -ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ የግድብ ተወካዮቻቸውን እንዲሰይሙ ኢትዮጵያ ለግብጽና ሱዳን ያቀረበችው ጥያቄ የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ እና ኢላማውን በአግባቡ የመታ መሆኑን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ።…

በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምገባ መርሐግብር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ተዳዳሪዎችን እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምገባ መርሐግብር በአምስት ክፍለ ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ባለ…

በድሬዳዋ ከ725 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድና የጎርፍ መከላከያዎች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ከ725 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድና የጎርፍ መከላከያ ግንባታዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተለይም ከዚህ ቀደም ይስተዋሉ የነበሩ የትራፊክ መጨናነቆችን…

በደገሀቡር እና በጅግጅጋ ሪፈራል ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል ያገባኛል ኢኒሼቲቭ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል በደገሀቡር ሆስፒታል እና በጅግጅጋ ሪፈራል ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት ጥራትን፣ ፍትሀዊነትንና ተደራሽነትን እንደሚያሻሽል የታመነበት ያገባኛል /I CARE/ የተሰኘው ኢኒሼቲቭ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መረሀግብሩ…

ቦርዱ በምርጫ ሂደት  የሴቶችን ተሣትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ሂደት ውስጥ የሴቶችን ተሣትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል የሦስት ቀን  ሥልጠና ለምርጫ  ታዛቢዎች ሰጠ ። በወቅቱም የቦርዱ አመራር የሆኑት ብዙወርቅ ከተተ ÷ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አካታች ለማድረግ  በኢትዮጵያ…

ቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር አባላትን ሲመለምሉ  የነበሩ ግለሰቦች ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ…

ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ  በተለያዩ  ክልሎች ላይ እየሰሩ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት  ገለጹ። ከፋና ጋር ቆይታ ያደረጉ በደቡብና በሲዳማ ክልሎች የሚገኙ የሲቪል ማህበራት አመራሮችና አባላትም ተቋማቸው ግንዛቤ…