ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአየር ንብረት ለዉጥ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አደጋ መጨመር ላይ ያተኮረ ውይይት ላይ ተካፈሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአየር ንብረት ለዉጥ ያስከተለዉ ዘርፈ ብዙ ችግር ላይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አደጋ መጨመር ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ላይ ተካፈሉ።
በውይይቱ ላይ ከ30 በላይ የሀገር መሪዎች፣ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ሃላፊዎችና…