የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Meseret Demissu Apr 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሚሰጣቸው ምሁራን በመማር ማስተማሩ፣ በጥናትና ምርምር፣ በዩኒቨርስቲ ውስጥ አገልግሎት እንዲሁም በማህበረሰብ አቀፍና ሙያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በልዩ ልዩ ኃላፊነትና በመንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ጠባቂነት ያገለገሉት ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ አረፉ Meseret Demissu Apr 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልዩልዩ ኃላፊነትና በመንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ የበላይ ጠባቂነት ያገለገሉት ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አረፉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የቅድስት ሥላሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ምስክር ላሰማ ጥያቄ ውድቅ ሆነ Meseret Demissu Apr 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቃቤ ህግ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ላሰማ ያለው የምስክር የአሰማም ሂደት ጥያቄ ውድቅ ሆነ፡፡ ዐቃቤ ህግ ባለፈው ቀጠሮው በምስክር ጥበቃ አዋጅ መሰረት ለምስክሮቼ ደህንነት ሲባል ከመጋረጃ በስተጀርባ እና በዝግ ችሎት ምስክሮቼን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን በዳርፉር 40 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች Meseret Demissu Apr 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በምዕራብ ዳርፉር ግዛት 40 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች፡፡ በግዛቲቱ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት በጥቂቱ 40 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ላይ የመጀመሪያ ምስክር መሰማት ጀመረ Meseret Demissu Apr 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ .ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀረበባቸው የሙስና ክስ ላይ የመጀመሪያ ምስክር መሰማት ጀምሯል። ኔታንያሁም በምስክር ማሰማት ሂደቱ ላይ ችሎት መገኘታቸው ተነግሯል፡፡ የ71 ዓመቱ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ችግር በንግግር እና በመፈክር ብቻ ሳይሆን በተግባር መፍታት ይገባል -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Apr 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ̎ትችያለሽ - በፈተና የተሞረደ ማንነት ለለውጥ የተመቸ ስብዕና ይገነባል!̎ በሚል መሪ ቃል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችን ሚና፣ አቅምና አርአያነት የሚዘክር ሃገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷን አልምታ የመጠቀም ሙሉ መብት አላት -ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ Meseret Demissu Apr 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሉዓላዊ ግዛቷ ውስጥ የሚገኘውን የተፈጥሮ ሀብቷን አልምታ የመጠቀም ሙሉ መብት እንዳላት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፖለቲክስና የአፍሪካ ጥናት ማዕከል መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ አስታወቁ፡፡ በዓባይ ወንዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓት ጋር በመቀናጀት ተልዕኮ ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት የትግራይ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻዎች ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ Meseret Demissu Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ተልዕኮዎችን በመፈጸም ላይ እንዳሉ ተይዘዋል የተባሉ ስድስት ተጠርጣሪ የትግራይ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻዎች ቂሊንጦ ማረሚያቤት እንዲወርዱ በፍርድ ቤት ታዘዘ። ወደ ቂሊንጦ ማረሚያቤት እንዲወርዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በቼክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሃራ በታች የአፍሪካ ሃገራት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በቼክ ሪፐብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሃገራት ዳይሬክተር ኒኮል አዳምኮቫ ጋር ተወያዩ። በጀርመን ፣ በቼክ እና በስሎቫኪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ÷ ከሃላፊዋ ጋር በህዳሴ ግድብ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሃብቷን የማልማት ሙሉ መብት አላት – የደቡብ ሱዳን የውሃ ሃብትና መስኖ ሚኒስትር Meseret Demissu Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውሃ ሃብትና መስኖ ሚንስትር ከማናዋ ፒተር ጋትኩት ጋር ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ነቢል በውይይቱ ወቅት ደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ጠንካራ ወዳጅነት ያላቸው መሆኑን በማስታወስ…