ቴክ የመረጃ መንታፊዎች ዋትሳፕን እንደ ጥቃት ማድረሻ መሳሪያ እየተጠቀሙ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ መንታፊዎች በቢሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉትን ዋትሳፕ የማህበራዊ የትስስር ገጽ ለአጥፊ ተልዕኮ እየተጠቀሙበት መሆኑን የበይነ መረብ ደህንነት ምርት አቅራቢው ቼክ ፖይንት ኩባንያ ገለጸ፡፡ የበይነ መረብ ደህንነት ተመራማሪዎች አዲስ አጥፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የዩክሬን ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Meseret Demissu Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የዩክሬን ቢዝነስ ፎረም በበይነ መረብ ተካሂዷል። በጀርመንና ዩክሬን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ኢትዮጵያ የቡና ፣ የአበባ ፣ የጥራጥሬ ፣ የዘይት እንዲሁም የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ወደ ዩክሬን የመላክ እምቅ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሎራዶ ግዛት የጁንታው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ክህደት የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Demissu Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የጁንታው ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ክህደት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኮሎራዶ ግዛት መንግስት ዋና ጽህፈት ቤት ስቴት ካፒቶል አደባባይ አካሂደዋል። ሰልፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያ ላይ አነጣጥረው መረጃ ሲያሰራጩ ነበር ያላቸውን አካውንቶች ዘጋ Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ መቀመጫቸውን ግብጽ አድርገው ኢትዮጵያን ጨምሮ ሱዳን እና ቱርክን ኢላማ አድርገው መረጃ ሲያሰራጩ ነበሩ ያላቸውን አካውንቶች መዝጋቱን አስታወቀ። አካውንቶቹ ከ300 ሺህ በላይ ተከታዮች እንዳላቸውም ነው ኩባንያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግለሰብ መኖሪያ ቤት በመግባት ተሽከርከሪ የዘረፉ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግለሰብ መኖሪያ ቤት በመግባት ተሽከርከሪ ጭምር ዘርፈዋል በተባሉ ሶስት ግለሰቦች በ18 እና በ20 አመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። ተከሳሾቹ ተመስገን ማርቆስ፣ ሲሳይ ተሾመ እና ዳንኤል ተዘራ የተባሉ ግለሰቦች ሲሆኑ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት በፌደራል ህብረት ስራ ማህበራት በኩል እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀነሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡስማን ሱሩር ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተፈናቃዮች የዕለት ደራሽ ድጋፍ ለማድረስ እና በዘላቂነት ለማቋቋም እየተሰራ ነው Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች የዕለት ደራሽ ድጋፍ ለማድረስ እና በዘላቂነት ለማቋቋም ከክልሎችጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 መከላከያ እርምጃዎች እና የህግ ተጠያቂነት የተከለከሉ ተግባራት Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ወቅታዊ ሁኔታ እና ኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር በወጣው መመሪያ 30 አፈጻጸም እንዲሁም በህግ ተጠያቂነት እና በተከለከሉ ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ •…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሣት አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ በደረሰ የእሣት አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ንብረት ጉዳት ደርሶበታል ሲል የከተማዋ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለፀ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ ነው Meseret Demissu Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም ተቋርጦ የነበረውን ድጋፍ ለማስቀጠል የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል። የአሁኑ ድጋፍ በ75 ሚሊየን ዶላር በዌስት ባንክ በጋዛ ሰርጥ የሚደረግ የኢኮኖሚና…