የአንድ አገር ዋነኛና ቀዳሚ የልማት ተዋናይ መንግስት ቢሆንም የሲቪል ማህበረሰቡም ከፍተኛ ድርሻ አለው -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ የሴቶች ወር መርሃ ግብር ማጠቃለያ የሆነዉ በሴቶች ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበራትን እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተካፈሉበት ስብሰባ ላይ ተገኝተዉ ባሉባቸዉ ተግዳሮቶችና የመፍትሄ ሀሳቦች ላይ ተወያይተዋል፡፡…