Author
Meseret Demissu 3959 posts
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላልፈዋል።
ተናጠል ሳይሆን ሕብረት ዓላማን ያሳካል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር…
ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ ነው ሲል ኢንስቲዩቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕብረተሰቡ ደስታውን በሚገልፅበት ወቅት የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶች ሳይዘነጋ እንዲሆን የኢትዮጲያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
ኢንስቲዩቱ በማህነራዊ የትስስር ገጹ ላይ÷ የኢትዮጵያ የእግር…
የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ የነበሩ 29 ሺህ ዜጎች ዘላቂ በሆኑ የሙያ መስኮች ሊሰማሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ የነበሩ ከ29 ሺህ በላይ ዜጎች ዘላቂ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እንደሚሰማሩ ተገለጸ።
በአዲስ አበባ ከተማ ከስድስት ዓመት በፊት በተጠና ጥናት 766 ሺህ 800 ዜጎች ከድህነት ወለል በታች ይኖራሉ።…
ኢትዮጵያ አለም ዓቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ጉባኤ ፍጹም አፍሪካዊ እንዲሆን ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አለም ዓቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ጉባኤ ፍጹም አፍሪካዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡
ጥሪው የቀረበው በበይነ መረብ አማካኝነት በተካሄደውና የአፍሪካ አህጉር ለአለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ልማት ኮንፈረንስ ቅድመ ዝግጅት ላይ ባተኮረው…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት የደስታ መልዕክት ከተሠራ የማይመጣ ውጤት የለምም ብለዋል ።…
በ2 ነጥብ 38 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበረው አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ
https://www.youtube.com/watch?v=BlBkTn4zt8k
ፓርቲዎች ዜጎች በመራጮች ምዝገባ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ
https://www.youtube.com/watch?v=1rlipA7AfAA
ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለአንባቢዎች ያበረከቱትና አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የእድሜ ልክ የክብር አባል የነበሩት ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ…