Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ያልተገባ ጫና ለመመከት እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአገሪቷ ላይ የተከፈተውን ተገቢ ያልሆነ ጫና ለመመከት ጥረት እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ። መንግስት በትግራይ ክልል ከወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ…

መወገድ ያለባቸው የመንግስት ሀብቶች ንብረት ምዝገባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መወገድ ያለባቸው የመንግስት ንብረት ምዝገባ ከሚያዝያ 4 እስከ ሚያዝያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ። የኤጀንሲዉ ዋና ዳይሬክተር ሃጅ ኢብሳ ለመገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት…

ኮሚሽኑ በጸጥታና ህግ ማስከበር  ስራ ላይ ስልጠና የወሰዱ 610 አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጸጥታና ህግ ማስከበር  ቀጠና አንድ የስራ ላይ ስልጠና የወሰዱ 610  አባላትን አስመርቋል። ዛሬ የተመረቁት አባላት 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት ከአንድ ወር በላይ የስራ ላይ ስልጠና የወሰዱ መሆናቸው ተመላክቷል።…

338 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ተመልሰዋል። ዜጎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው አቀባበል አድርገዉላቸዋል። በተለያዩ አገራት…

መንግስት ለፊቤላና ለሸሙ የዘይት ፋብሪካዎች 44 ሚሊየን ዶላር ብድር በልዩ ሁኔታ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መንግስት ለፊቤላና ለሸሙ የዘይት ፋብሪካዎች 44 ሚሊየን ዶላር ብድር በልዩ ሁኔታ ሊያቀርብ ነው:: በንግድ ሚኒስትር መላኩ አለበል የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፖርክ የሚገኘውን ሸሙ ግሩፕን ጎብኝቷል።…

ኢትዮጵያ በካናዳ -አፍሪካ የአረንጓዴ ልማት ስብሰባ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ  በካናዳ -አፍሪካ የአረንጓዴ ልማት ስብሰባ ላይ ተሳትፋለች። በአነስተኛ  የካርበን ልቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም  የልማት ስትራቴጅን ለመከተል  ካናዳ ከአፍሪካ ሃገራት ጋር ተባብራ…

ሳሚያ ሱሉሁ ዛሬ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ  ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን የሀገሪቱ ስድስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ዳሬሰላም በሚገኝ…

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ  የሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ  ስምንት  ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ስምንት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ የአስተዳደርና የፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ሞቱማ ኮርጄ ÷ ተጠርጣሪዎቹ 15 ሽጉጥ ከ2ሺህ በላይ…

አፍሪካ ለዓለም ሰላም መስፍን የድርሻዋን እየተወጣች  ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ986ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ፀጥታ ጥበቃ ም/ቤት የበይነ መረብ ውይይት ተሳትፈዋል። ውይይቱ በአፍሪካ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል።…

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት በቀጣይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ ምክክር አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት በቀጣይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በአውሮፓውያኑ ከ2ዐ21- እስከ 2ዐ27 ድረስ ኢትዮጵያና ህብረቱ ስለሚኖራቸው ትብብር አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ መሆኑ…