የሀገር ውስጥ ዜና “ያለማስክ መንቀሳቀስ ጠጥቶ እንደማሽከርከር ነው” የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ Meseret Demissu Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴርና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት እንደተናገሩት÷ እስካሁን ባልታየ መልኩ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ምክክር እየተደረገ ነው Meseret Demissu Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት ኖሮት ነጻና ገለልተኛ ተቋም ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ምክክር እየተደረገ ነው። ምክር ቤቱ በዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱ ላይ እንዲሁም በረቂቅ የጋራ ምክር ቤቱ የቃል ኪዳን ሰነድ ማሻሻያና ተያያዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የለሚ ኩራ ቅርጫፍ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Demissu Mar 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሀና ፍሳሽ ባለስልጣን የለሚ ኩራ ቅርጫፍ በአዲስ መልክ በማደራጀት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። ቅርጫፉ ቀደም ሲል በቦሌ ክፍለ ከተማ ስር ጉርድ ሾላ ቅርጫፍ በሚል ስያሜ አገልግሎት ይሰጥ የነበረ ሲሆን÷ በአሁን ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው ልዑክ ጋር የተደረገው ውይይት ገንቢ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሴናተር ክሪስ ኩንስ ከሚመራው የአሜሪካ ልዑካን ጋር ያደረጉት ውይይት ገንቢ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በጉራጌ ዞን በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ቦታ ተረከበ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በሆቴል ኢንቨስትመንት ለመሰማራት 5 ሺህ 352 ካሬ ሜትር ቦታ መረከቡ ተገለፀ፡፡ በዞኑ በኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ አካላት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግም ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል እየተደረገ ከሚገኘው ድጋፍ 70 በመቶው በመንግስት የተሸፈነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል እየተደረገ ከሚገኘው ድጋፍ 70 በመቶው በመንግስት የተሸፈነ ሲሆን ቀሪው የአጋር አካላት ድርሻ መሆኑንብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በትግራይ ክልል ለ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሕዝብ በመንግስትና በአጋር አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በወራሪ መጤ እፅዋት ዝርያዎች መያዙ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት በወራሪ መጤ እፅዋት ዝርያዎች መያዙን የአካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ በተጨማሪም እስካሁን 35 ያህል የሚሆኑ የወራሪ መጤ ዝርያዎች መለየታቸውን ገልጿል። በመሆኑም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ከ134 ሺህ በላይ የአገር ውስጥ ታዛቢዎች ይሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል -ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛዉን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ለሲቪል ማህበራት እውቅና የመስጠት ስራውን አጠናቀቀ። በዚህም በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ከ134 ሺህ 109 የአገር ውስጥ ታዛቢዎች ይሰማራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቦርዱ ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን ህግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን "ለሀገራችን ሉዓላዊነትና አንድነት ከመንግስታችን ጎን እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ። በሺዎች የሚቆጠሩ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገባ Meseret Demissu Mar 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እና ልዑካናቸው ለስራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል ። የልዑካን ቡድኑ ጁባ የገባው በደቡብ ሱዳኑ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ሃላፊ ጄኔራል ማጃክ አከክ ግብዣ መሆኑ…