የሀገር ውስጥ ዜና ቱሪዝም ኢትዮጵያ እና ፌስቡክ በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ፕሮግራምን አስጀመሩ Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱሪዝም ኢትዮጵያ እና ፌስቡክ የቱሪዝም ዘርፉ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዲያገግም የሚያግዝ የዲጂታል ግብይት ፕሮግራምን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ፕሮግራሙ በትብብር የሚሰራ ሲሆን በሃገር በቀሉ ሰመር ሚዲያ እንደሚተገበር ተገልጿል፡፡ በዋናነትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሰመኮ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ሁከት ፈጥራችኋል በሚል የታሰሩ ወጣቶች በፍርድ ቤት ነጻ ቢባሉም እስካሁን አለመፈታታቸውን አስታወቀ Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጂማ ዩኒቨርሲቲ ሁከት ፈጥራችኋል በሚል የታሰሩ ወጣቶች በፍርድ ቤት ነጻ ቢባሉም እስካሁን አለመፈታታቸውን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከየካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኘውን የወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ እንዲገጥሙ የሚያስገድድ ህግ ተግባራዊ ሊደረግ ነው Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ማናቸውም የህዝብና የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ እንዲገጥሙ የሚያስገድድ ህግ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። በዚህም በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ…
ፋና 90 በሰብዓዊ ድጋፍ የተሸፈነው የዓለም ተቋማት ፍላጎት ሲገለጽ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=MIVCGRCwTFA
ፋና 90 የይርጋለም የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንደስትሪ ፓርክና የአካባቢው ነዋሪዎች ተስፋ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=cGc9prt_cBY
ፋና 90 በህብረት ስራ ማህበራት የደረሰው ምርት ምን ያህል ለሸማቹ ተደራሽ እየሆነ ነው? Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8yVdsDj_nE8
ፋና 90 ወወደ መዲናዋ እየገባ ያለው ምርትም ለታለመለት አላማ እና ለታሰበለት ህዝብ መዋል አለበት ሲሉ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aKX6zFZ04A4
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=264BjaB2f-4
ፋና 90 አሳሳቢው የኮቪድ ስርጭትና ሊደረግ የሚገባው ጥንቃቄ፤ ቫይረሱ በርካቶችን ለስቃይና ለሃዘን ዳርጓል Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=0noRY7mAQvs
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ“ያገባኛል ”ኢንሼቲቭ ትግበራ በይፋ ተጀመረ Meseret Demissu Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ“ያገባኛል ”ኢንሼቲቭ ትግበራ በይፋ ተጀምሯል። በጤናው ዘርፍ የመጀመሪያው አገር በቀል ኢንሼቲቭ የሆነውና የጤናውን ስርዓትና አገልግሎት ይለውጣል ተብሎ የተቀረፀው “ያገባኛል ” የተሰኘው ኢንሼቲቭ እንደ…