Fana: At a Speed of Life!

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነቶችን እንደሚያወግዙ  በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአገር ላይ የሚደረጉ  የውጭ  ጣልቃ ገብነቶችን እንደሚያወግዙ  በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓም በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ መንግስት የወሰደውን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምክር ቤቱ ከለውጡ በፊት የተከሰተውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ…