Fana: At a Speed of Life!

125ኛው የዓድዋ ድል በዓል ማጠቃለያ ”የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አድዋ እንደ ማሳያ” በሚል መሪ ቃል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል ”ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 1 አስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ እና የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለበት ሀገር ሁሉ በልዩ ልዩ ዝግጅት ሲከበር ቆይቷል።…

ባለፉት ሰባት ወራት ወደ ውጪ ከተላኩ የጨርቃጨርቅ ውጤቶች ከ87 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት ሰባት ወራት ወደተለያዩ አገሮች ከተላኩ የጨርቃጨርቅ ስፌት ኢንዱስትሪ ዘርፍ ምርቶች ከ87 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ…

የኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል 105 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል 105 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን 105 ሚሊየን ብር የሚገመት ሁለት ኮንቴይነር የህክምና ቁሳቁሶች…

ቦርዱ መጪውን ምርጫ ለሚታዘቡ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ማመልከቻ ላስገቡ እና በመጀመሪያ ዙር ላለፉ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን በቦርዱ…

በአዲስ አበባ ለ 928 ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ለ928 ወጣቶችና ሴቶች የመስሪያ ቦታ ሸዶችን በእጣ አስተላለፈ፡፡ የመስሪያ ሼዶቹን የአዲስ አበባ ከተማ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ…

ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…

“አንድነት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"አንድነት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ ነገና ከነገ በስቲያ በዋሽንግተን ዲሲና በኒውዮርክ ግዛቶች ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ። "በውጭ ሃገራት የሚነዙ የሀሰት ፕሮፓጋንዳዎች…

ባህሬን በትግራይ ክልል ያለው እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህሬን በትግራይ ክልል ያለው እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን ገለጸች። በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጀኔራል ጽህፈት ቤት ቆንስል ጄነራል አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…

የኩባ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር የኩባ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ለማሳደግ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አናያንሲ ሮድሪጌዝ ካሜጆ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በቀጠናዊ፣ በሁለትዮሽና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ መክረዋል፡፡…

በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ምርት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት የኮርፖሬሽኑ…