Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በድንበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የስትራቴጂካዊ አጋርነትን በማጎልበት በድንበር ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል እና…

በመዲናዋ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ እና ባዛርና ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በአዲስ አበባ ሀገር አቀፍ የኅብረት ስራ ዐውደ ርዕይ ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ሊካሄድ ነው። የፌደራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ በላከልን መግለጫ ÷ ዝግጅቱ “የኅብረት ሥራ ግብይት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 9 እስከ 13 ቀን 2013…

በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል – የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በኢትዮጵያ የ12 ነጥብ 8 በመቶ ጭማሪ  ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ። ይህ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ  2 በመቶ፣ በአፍሪካ 10 በመቶ መጨመሩንም  ነው የገለጸው።…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ ነው – ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት መጠናቀቅ ለሶስትዮሽ ድርድሩ መሳካት ወሳኝ በመሆኑ የህብረተሰቡ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ፕሮፌሰር ያዕቆም አርሳኖ ተናገሩ። ፕሮፌሰሩ ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ተማሪዎች ስለ ግድቡ…

ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ ተመረጠች። የ2021ንዱን አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በቀጣይ አመት አዲስ አበባ…

ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ  የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና የወሰደችዉ ተማሪ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ተማሪ ጌጤ ናደዉ ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት የሚያስችላትን ፈተና  ወስዳለች። ተማሪ ጌጤ ናደዉ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ነዋሪ  ነች። በ2010 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርቷን ጨርሳ ወደ…

ቡና ባንክ ለመምህራንና ለጤና ባለሙያዎች አዲስ የቁጠባ አገልግሎት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሙያዎች አዲስ የቁጠባ ሽልማት መርሃ ግብር በይፋ መጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ በሁሉም ደረጃ ላይ የሚገኙ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች ተካፋይ በሚሆኑበት በዚህ…

የግብርና ሚኒስቴር ከሁለት ተቋማት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የግብርና ሚኒስቴር  ከናሽናል አቪዬሽንና ከሙሃመድ ሃሚድ የቁም እንስሳት ንግድ ከተሰኘ የሳውዲ አረቢያ ኩባንያ ጋር ነው የተፈራረመው። ሚኒስቴሩ አንበጣን ለመከላከል የሚውሉ የአውሮፕላን ግዢዎችን ለማድረግና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን…

አቶ ደመቀ መኮንን  በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር  ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን  በቅርቡ በተለያዩ አገራት ከተሾሙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ጋር  ውይይት አካሄዱ። አቶ ደመቀ  ውይይቱን ያካሄዱት በቅርቡ በአውስትራሊያ፣ ጋና፣ ጣሊያን፣ ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣…