Fana: At a Speed of Life!

የስኮትላንድ መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኮትላንድ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገ። መሰረታቸውን ስኮትላንድ ባደረጉ የተራዕዶ ድርጅቶች በኩል በትግራይ…

ሦስት ክልሎች ለትግራይ ክልል የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋሚያ የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ። ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የ21ኛው ዙር  “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ"ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናውኗል። በብሄራዊ የሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተከናወነው የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ላይም የባንኩ ከፍተኛ  የስራ…

የጎርጎራ ፕሮጀክት መጀመር የአካባቢውን የዘመናት የልማት ጥያቄን የመለሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት መጀመር ለዘመናት ሲነሳ ለነበረው የልማት ጥያቄ በተግባር ምላሽ የሰጠ መሆኑን የጎርጎራ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከነዋሪዎቹ መካከል አቶ አለባቸው ስሜ ለኢዜአ እንዳሉት÷በገበታ ለሀገር  የታቀፈችው…

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን  ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን 

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ   ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን በአርባ ምንጭ  ዩኒቨርሲቲ የህግና  ውሃ ሀብት ምርምር   ምሁራን አስታወቁ። በግድቡ…

በማካይድራ በተፈጸሙ ወንጀሎች ቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማካይድራ ለ229 ዜጎች ሞት፣ ለ10 ሴቶች መደፈር  እና ለ285 የአካል ጉዳት መድረስ ቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ መክፈቱን ገለጸ። ዐቃቤ ህግ ይህንን ያስረዳው ከ30 በላይ ተጠርጣሪዎች…

1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በመዝረፍ ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች በ16 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በመዝረፍ ከባድ የውንብድና ወንጀል የፈፀሙ ሁለት ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በ16 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው። 1ኛ ተከሳሽ አስር አለቃ ሃብታሙ ገ/ኪሮስ እና 2ኛ ተከሳሽ ዘካርያስ ባጫ የወንጀል ህግ አንቀፅ…