ፋና 90 ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ አስጀመሩ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6d2PaqGtXfk
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 አሸነፈ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት በተካሄደው የዛሬ ከሰዓት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል ሳለአምላክ ተገኘ በ63ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ምርጫ ያሻችሁን ምረጡ ግን ሰላምን አስቀድሙ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ዛሬ በአማራ ክልል 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣዩ ምርጫ ግባችን ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሂሳብ ሙያ ልማትን ይደግፋል የተባለ የ450 ሺህ ፓውንድ ፕሮጀክት እየተተገበረ ነው Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሂሳብ ሙያ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲተገበር የ450 ሺህ ፓውንድ የሂሳብ ሙያ ልማት ፕሮጀክት እየተተገበረ መሆኑን የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ገለጸ። የተመሰከረላቸው የሂሳብና ኦዲት ባለሙያዎች ማሕበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ”የመደመር መንገድ‘ መጽሐፍ ከሥነ ጽሑፋዊ ይዘቱ ባሻገር ከፍልስፍና እና ፖለቲካ አንፃርም የላቀ ስራ ነው- ደራሲያን እና ምሁራን Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”የመደመር መንገድ‘ መጽሐፍ ከሥነ ጽሑፋዊ ይዘቱ ባሻገር ከፍልስፍና እና ፖለቲካ አንፃርም ላቅ ያለ ስራ ነው ሲሉ ደራሲያን እና ምሁራን ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ÷ ሰባተኛ የህትመት ውጤት የሆነው “የመደመር መንገድ” መጽሐፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለአፍሪካ አጀንዳ 2063 ስኬት አስተዋፅኦ እንዳለው ተገለፀ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ተቀማጭነቱን በአልጀርስ ካደረገው የአፍሪካ ህብረት የኢነርጂ ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከአቶ ራሺድ አሊ አብደላህ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል። አምባሳደር ነብያትበዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፈረንስና የእርቅ ስነ-ስርዓት ተካሄደ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፈረንስና የእርቅ ስነ-ስርዓት ተካሄደ በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስና የእርቅ ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
ስፓርት በኮምቦልቻ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ለ7 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊው የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናው በደማቅ ሁኔታ ሲጠናቀቅ በመጨረሻው ቀን አምስት የፍጻሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ ፕሮጀክትን አስጀመሩ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገበታ ለሀገር መርሐ ግብር የሚለማውን የጎርጎራ ፕሮጀክትን የመጀመሪያውን ምዕራፍ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። በዚሁ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባደረጉት ንግግር÷ ጎርጎራ የባህርዳር እና የጎንደር የቃልኪዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሁለንተናዊ መልኩ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻውን እየተወጣ ነው- የደቡብ ክልል መምራን ማህበር Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሁለንተናዊ መልኩ ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻውን እየተወጣ መሆኑን የደቡብ ክልል መምራን ማህበር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የመራጮችና የሥነ-ዜጋ ትምህርት የአሠልጣኞች ሥልጠና ከዞን ልዩ ወረዳ እና ከተማ…