የሀገር ውስጥ ዜና በብሄር ሳንለያይ የአከባቢያችንን ሰላም እንጠብቃለን- የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔር ሳንለያይ የአካባቢያችንን ሰላም እንጠብቃለን ሲሉ በመተከል ዞን የማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ሃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ከማንዱራ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወረዳው ወቅታዊ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸርቆሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸርቆሌ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የሸርቆሌ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል ። የሸርቆሌ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የትራፊክ ፖሊስ አስተባባሪ ዋና ሳጅን ሰይፉ ሰሌማን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርቶች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥራታቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርቶች በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥራታቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ። ይህ የተባለው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ጋር አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው የንግድ እቃዎች፣ የምርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራ ድል በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የካራማራ ድል ክብረ በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ይገኛል። በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ በጦርነቱ የተሳተፉ የሠራዊቱ አባላት፣ አርበኞች፣ የኩባ ሪፐብሊክ አምባሳደር እና ድሉን ለማሰብ የተሰባሰቡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ገለጸ። ከስምንት ክልሎችና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ የአንድ ማዕከል እና ለዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ በተያዘው ዓመት ማብቂያ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ይጀምራል Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ የሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዚህ ዓመት መጨረሻ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር እንደሚጀምር አስታወቀ። የሚጀመረው የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር በሠላምና ግጭት አፈታት ዘዴ ላይ መሆኑ ተገልጿል። የተቋሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚስቴር ጋር ተወያይተዋል ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የዴሞክራቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ አምባሳደር መለስ ዓለም ከዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሐመድ አብዲኬር ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የመፀዳጃ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የመፀዳጃ ቤት እንዲኖራቸው የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ። የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ያግዛል የተባለው እና ትምህርት ቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃና የመፀዳጃ ቤት እንዲኖራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013/14 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ የማጓጓዝ ስራ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የ2013/14 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ የማጓጓዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መንግስቱ ተስፋ ÷በዘንድሮው የምርት ዘመን 18 ነጥብ…