125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በተመለከተ ከመገናኛ ብዙኃን ሃላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በተመለከተ ከመገናኛ ብዙኃን ሃላፊዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
"አድዋ የኅብረብሔራዊ አንድነት ዓርማ" በሚል በድምቀት የሚከበረውን 125ኛው የአድዋ በዓል በማስመልከት የመገናኛ ብዙኃን ሚና…