በትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የንግድና መጠጥ ቤቶችን ተጽዕኖ ለመከላከል እየተሰራ ነው- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የንግድና መጠጥ ቤቶችን ተጽዕኖ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ትምህርት ቢሮው "በመልካም ስብእና የታነፁ" ተማሪዎችን ለማፍራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር…