Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች በምስራቅ ሸዋ የሚገኙ የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች በጋራ በመሆን በምስራቅ ሸዋ የሚገኙ የጤና ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና አባላት ከጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሊያ…

በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) በአህጉሩ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ማለፉን አስታውቋል። የማዕከሉ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ…

ቀጠናዊ እና ሀገራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ የፀጥታ ስራ በመስራት በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ተሰርቷል-አቶ ሞላ መልካሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓልን በሰላም ለማክበር ዝግጁቱን ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስታወቀ።   ዛሬ ከሰዓት መግለጫ የሰጡት የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ÷ ቀጠናዊ እና ሀገራዊ ሁኔታውን ያገናዘበ የፀጥታ ስራ በመስራት በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ…

በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በሆዳንሽ ቀበሌ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) ከፍኖተ ሰላም ወደ ጅጋ ሰርገኞችን ይዞ እየተጓዘ እያለ ተገልብጦ ከሙሽራው ጋር የነበሩ የ7 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉ…

በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት የተሰራው ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት በባሮ ወንዝ ላይ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተሰራ የብረት ተገጣጣሚ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። ዛሬ ተመርቆ ለአገልገሎት ክፍት የሆነው ድልድይ ከ1…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሄኖክ አየለ በ71ኛው ደቂቃ ላይ የወልቂጤ ከተማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን…

የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በክልሉ ሰላምና…

በዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የዳያስፖራውን የበጎ አድራጎት…