Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ዛሬ ተካሄደ። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የጎንደር ከተማ ባህላዊ ትውፊቶችና እሴቶች በተለያዩ የከተማዋ የኪነ ጥበብና ባህል ቡድኖች…

ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ÷ የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣…

በአፋር ክልል 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የይቅርታ መስፈርትን አሟልተው የተገኙ 36 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ ፋጡማ መሐመድ እንደገለጹት÷…

የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሮን ቴክኖሎጂን በትብብር በማልማት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች መጠቀም የሚያስችል ከባቢያዊ ሁኔታ ለመፍጠር ያለመ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቴክኖሎጂ ማሻሻያ፣ አስተዳደርና ድጋፍ ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ…

የጃፓን መንግስት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ የክብር ኒሻን አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን መንግስት የሚበረከተው እና የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ለማጠናከር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የሚበረከተው የጃፓን መንግስት የክብር ኒሻን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለሆኑት አቶ ሆርዶፋ በቀለ ተበርክቶላቸዋል።…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቷ ከአሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር በነበራቸው ውይይትም በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት ስላካሄደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ…