የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅና የሥራ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን ጉባኤ ዛሬ ሲያጠናቀቅ ሹመቶችን ያጸደቀው የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት ለበዓላት ማክበሪያ ተብሎ በመጋዘን የተቀመጠ መጠነኛ ርችት በድንገት ፈንድቶ ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ከባፈለው ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ ነው-አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ኮሮና ቫይረስን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንፃር እየታዩ ያሉ መዘናጋቶች እንዲቀረፉ በትኩረት መስራት አስፈላጊ መሆኑን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሀረሪ ክልል የኮቪድ-19…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አብረሃም በላይ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዶክተር አብርሀም በላይ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሸቲቶንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይታቸው በኢትዮጵያና ህንድ ትብብር በአዲስ አበባ የሚገነባው የአይሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ወንጀል እየተፈጸመ ነው በሚል የውጭ ሃገራት ዜጎች ጉዞ እንዳያደርጉ በሚል የተናፈሰው ዜና ነባራዊ ሁኔታውን ያለገናዘበ ነው – ፖሊስ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀል በስፋት እየተፈፀመ ስለሆነ የውጪ ሀገራት ዜጎች ወደ ተጠቀሱት ስፍራዎች ጉዞ እንዳያደርጉ በማለት በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች የተናፈሰው ዜና የከተማዋን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እንደሆነና የከተማችን የፀጥታ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳዲስ ፈጠራን እና ዘመኑ የሚጠይቀውን የተወዳዳሪነት መስፈርት ማሟላት የሚችል ትውልድ ለመፍጠር ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል-አቶ ታንኳይ ጆክ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ ፈጠራን እና ዘመኑ የሚጠይቀውን የተወዳዳሪነትን መስፈርት ማሟላት የሚችል ትውልድ ለመፍጠር ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ታንኳይ ጆክ አስታወቁ፡፡ አቶ ታንኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተለያዩ ዘርፎች ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ተወያዩ። በዚህም ለሀገራዊ ልማትና ብልጽግና የግሉን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጁንታውን ቡድን እኩይ አላማ በማክሸፉ ሂደት አየር ሀይሉ የምድር ጦሩን ፈጣን ንቅናቄ በማሳለጥ በኩል የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል-ሜ/ጀ ይልማ መርዳሳ Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄነራል ይልማ መርዳሳ ፣ የጁንታውን ቡድን እኩይ አላማ በማክሸፉ ሂደት አየር ሀይሉ የምድር ጦሩን ፈጣን ንቅናቄ በማሳለጥ በኩል የአንበሳውን ድርሻ መወጣቱን አስታወቁ ። ከማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦነግ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የህዝቡ ትብብር እና ድጋፍ ከፍተኛ ነው – የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦነግ ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የህዝቡ ትብብር እና ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አራርሳ መርዳሣ ገለጹ፡፡ የክልሉ የፖሊስ ሃይል ከአገር መከላከያ እና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከዘርፉ ተዋናዮች ጋር በባህል ኢንዱስትሪ ልማት የአሰራር ስርዓት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከዘርፉ ተዋናዮች ጋር በባህል ኢንዱስትሪ ልማት የአሰራር ስርዓት ዙሪያ በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው ፡፡ በመድረኩ ላይ በባህል ኢንዱስትሪ ልማት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ፣ ተጠሪ ተቋማት፣…