Fana: At a Speed of Life!

በአምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ64 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የላይኛው ሚሌ መስኖ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ…

በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረትን ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሲሚንቶ እጥረት በዘላቂነት ለመፍታት በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር የውጭና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደዋል። የፌደራል ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የአማራ…

ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ወርሃዊ የደህንነት ማዘመኛ ለቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በወርሃዊ የደህንነት ዝመናው ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች 83 የጥቃት ተጋላጭነቶችን የሚደፍን የደህንነት ማዘመኛ መልቀቁን አስውቋል፡፡ የደህንነት ማዘመኛዎች መካከል ድንገተኛ ለሆኑ የጥቃት ተጋላጭነቶች የሚውሉ…

202ኛው የአፄ ቴዎድሮስ የልደት በዓል በጎንደር ከተማ ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 202ኛው የአፄቴዎድሮስ የልደት በዓል በጎንደር ከተማ ታስቦ ዋለ፡፡ በበዓሉ ላይ አጼ ቴዎድሮስን የሚዘክሩ ትርኢቶችም በወጣቶች ቀርበዋል፡፡ የአማራ ክልል ማርሽ ባንድም በአከባበሩ ላይ በመገኘት የማጀቢያ ጣዕመ ዜማዎችን…

ለመጀመሪያ ዙር የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ዙር የብሄራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች ተመድበውባቸው በሄዱባቸው ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ የህይወት ክህሎት ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።…

በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በኢነርጂ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴክሳቫና ኩባንያ እና ኢኖቫተርስ ኢነርጂ የተባሉ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በኢነርጂ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች በዘርፉ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ። ኩባንያዎቹ ይህንን የገለጹት በኬንያ…

በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መካሄዱ እንደቀጠለ ነው። በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኮምቦልቻ እና በባህርዳር ከተማ ከተየያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የጁንታው መሪዎች መያዝ በትግራይ ውስጥ ተስፋን አንግሷል – አቶ ነብዩ ስሁል

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጁንታው መሪዎች መያዝ በትግራይ ውስጥ ተስፋ ማንገሱን አቶ ነብዩ ስሁል የትግራይ ክልል ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ። የትግራይ ህዝብ ለዓመታት ስርዓቱ የሚገረሰስ በማይመስል ደረጃ ትልቅ ፕሮፖጋንዳ እየተነዛበትና አፈና እየተጫነበት…

በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት ሼህ ሀምዛ የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ በገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀሰን መሀመድ እና የተለያዩ የክልሉ…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ለ92 ሀገራት ተደራሽ ለማድረግ በአስተባባሪነት ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚሰራው አለም አቀፍ የንቅናቄ ቡድን ውስጥ በአስተባባሪነት ተመረጡ፡፡ የንቅናቄ ቡድኑ በአለም አቀፉ የጤና ድርጅት እና የክትባት ትብብር የሚመራ ሲሆን…