የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ ሀገራት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ፡፡ አምባሳደር ድሪባ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ኬኔዝ ፎርዝስለንድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በታህሳስ ወር ከ 344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ብቻ ከ 344 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በታህሳስ ወር በተካሄደው ቅንጅታዊ የኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሃይል አስታወቀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግብረ-ሃይሉ ችግሩን ከመሰረቱ ለመፍታት የአጭር፣ የመካከለኛና የረዥም…
የሀገር ውስጥ ዜና በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የይስማ ንጉሥ ሙዝየም ነገ ይመረቃል Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት የሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሰራው የይስማ ንጉስ የሙዝየም ግንባታ ተጠናቆ ነገ የፌዴራልና የክልል የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ይመረቃል፡፡ የዉጫሌ ዉል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ወቅት በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ አባ ገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎች መቀሌ ገቡ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ወቅት በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ አባ ገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎች መቀሌ ገብተዋል። የኦሮሞ አባገዳዎች እና ሀዳ ሲቄዎችም መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶ/ር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ በቅርቡ በነጃሺ በደረሰው ጥቃት ዙሪያ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ከዶክተር ሂሩት ካሳው ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ዓመት ስራ ይጀምራል Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እየተገነቡ ካሉ ፓርኮች መካከል አንዱ የሆነው የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ በዚህ ዓመት ስራ እንደሚጀምር ተገለጸ። ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር የሚደረገውን መዋቅራዊ ሽግግር ለማሳለጥ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን እጥረን ለመቅረፉ የሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለፀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ በሁለተኛው ዙር የመስክ ምልከታው ግኝቶች ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል፡፡ መርማሪ ቦርዱ የተወያየው ከጤና ሚንስቴር እንዲሁም ከሴቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ስብሰባ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የጋራ ም/ቤት አሰራር እና በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቢጨምርም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ Meseret Demissu Jan 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቢጨምርም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ከሚመረመሩ ዜጎች ውስጥ ከ10 በመቶ በላይ ቫይረሱ እየተገኘባቸው መሆኑን የኢፌዴሪ ጤና…