Fana: At a Speed of Life!

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር አካባቢ ያላቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር አካባቢ ያላቸውን ልዩነት በውይይት ቢፈቱ ለቀጠናው መልካም መሆኑን ገለፀች፡፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያና ሱዳን ከሰሞኑ…

ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ በሰላም ወደ ክልሉ መግባታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትህነግ ጎን ተሰልፈው የነበሩ 120 የአፋር ነፃ አውጪ ታጣቂዎች ሀገርን እንዲያፈርሱ በጥፋት ሀይሉ የታቀደላቸውን ጥፋት ተግባራዊ ሳያደርጉ ወደ አፋር ክልል በሰላም እንዲገቡ መደረጉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።…

የወጣቶች የብሄራዊ በጎፈቃድ አገልግሎት ስልጠና በአርሲ ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የወጣቶች የብሄራዊ በጎፈቃድ አገልግሎት ስልጠና በአርሲ ዩኒቨርስቲ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው ለ45 ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ከመላ ኢትዮጵያ የተወጣጡ የዩቨርስቲና የኮሌጅ ምሩቃን ይሳተፉበታል። ስልጠናው በተግባር…

ለብሔራዊ ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ወጣቶች ከሚኒስቴሩ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለብሔራዊ ወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ወጣቶች ከሰላም ሚኒስቴር በጎ ፍቃድ ፕሮጀክት አመራረሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በመድረኩ የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር ጀነራል ወይዘሮ አስማ ረዲ እና የሚኒስትር…

የአፋር ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ጉባዔውን ያካሂዳል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው በጉባዔው የተለያዩ ወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር ወሳኔዎች ይተላለፋሉ፡፡ ከፌስቡክ…

የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን የአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆኗል። የኢትዮጵያ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ አሶሴሽን ከአለም አቀፉ ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን የአባልነት ፈቃድ ማግኘቱን ከፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን…

እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ ንቅናቄ በሀረሪ እና አፋር ክልል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሎቹ ጤና ቢሮዎቹ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ ንቅናቄ በሀረሪ እና አፋር ክልል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሎቹ ጤና ቢሮዎቹ ገለጹ። የሁለቱ ክልሎች ጤና ቢሮዎች ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ማህበረሰቡ ለኮሮና ቫይረስ…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ወደ ሙሉ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ፈቃድ በማግኘት ወደ ሙሉ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማደጉ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ወደ ሙሉ ዩኒቨርሲቲ ደርጃ ማደጉን አስመልክቶ የማብሰሪያ ስነ…

የምርጫ ቦርዱ የክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን የሥራ ሂደት ቀልጣፋ እና ዘመናዊ አፈጻጸም እንዲኖራቸው የሚያስችል ሥልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተባበሩት መንግስታት በጎ ፍቃደኝነት ተቋም ጋር በመተባበር በቦርዱ የክልል የምርጫ ጽህፈት ቤቶች የሚሠሩ የተመድ በጎ ፈቃደኞች የተዘጋጀ ሥልጠና ዛሬ አስጀምሯል። ለሁለት ቀናት የሚቆየውን…

ኢትዮጵያ የወዳጇን ውለታ አትዘነጋም- ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የወዳጇን የሜክሲኮ ዉለታ እንደማትዘነጋ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገለጹ ፡፡ ኢትዮጵያ በውስጥና በውጭ በተለይም በጣሊያን ወራሪዎች ተወርራ በነበረበት ወቅት…