Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኮይሻ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነውን የኮይሻ ፕሮጅክትን ጎብኝተዋል። የልዑካን ቡድኑ ጅማ አባጅፋር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

የምክንያታዊ ወጣት መድረክ በለገጣፎ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በለገጣፎ ለዳዲ ከተማ አስተዳደር የምክንያታዊ ወጣት መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ ”የሀገረ መንግስት ግንባታና የወጣቱ ሚና” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መሆኑ ተመላክቷል። በመድረኩ ከከተማው…

አዲሱ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ እየተደረገ ነው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንዳንድ ሃገራት እየታየ ያለው አዲስ የኮሮናቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ አስፈላጊው ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ከመስከረም ወር 2013 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ…

የብልጽግና ፓርቲ መመስረት ክልሉ ሀብቱን በአግባቡ እንዲጠቀም አስችሏል-የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለመተከል ዞን ከፍተኛና እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። በስልጠናው ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ…

አቶ የኋላሸት ጀመረ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዉ ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ የኋላሸት ጀመረ ሻራዉ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዉ ተሹመዋል። አቶ የኋላሸት ጀመረ ከጥር 01ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን÷ ከዚህ በፊት በተለያዩ ተቋማት በምህንድስና ዘርፍ ያገለገሉ መሆናቸውን…

የተገልጋይን እርካታ የሚጨምሩና ለኦዲት ምቹ የሆኑ የፋርማሲ አገልግሎት የሚሰጥባቸው ጤና ተቋማት ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተገልጋይን እርካታ የሚጨምሩና ለኦዲት ምቹ የሆኑ የፋርማሲ አገልግሎት የሚሰጥባቸው ጤና ተቋማት ተመረቁ። በሲዳማ ክልል ለኦዲት ምቹ የሆነ የፋርማሲ አገልግሎት ለመስጠት ብቁ የሆኑ 12 ተቋማት ተመርቀው ስራ ጀምረዋል፡፡ የጤና…

ከሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል፣ ሀረሪና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ አመራሮች ስልጠና እየተሠጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል፣ ከሀረሪና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ አመራሮች የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተጀመረ። የፌደራል የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ያዘጋጀው የስልጠና መድረክ በ2ኛው ዙር…

ማይክሮሶፍት አዲስ የደህንነት ስርዓት ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አዲስ የደህንነት ማስጠበቂያ ስርዓት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ማይክሮሶፍት ያቀረበው ሥርዓት ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች የሚሆን ኢንድ ፖይንት ዲቴክሽን ሪስፖንስ የተባለ የደህንነት ማስጠበቂያ…

የሴቶችን እና የእናቶችን ጤና ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደም መፍሰስ ምክንያት እናት ለምን ትሙት በሚል መሪ ቃል የጤናማ እናትነት ወር ዛሬ መከበር ጀምሯል ። በኢትዮጵያ ለአስራ አምስተኛ ጊዜ የሚከበረው ጤናማ የእናትነት ወር እስከ ጥር መጨረሻ ድረስ እንደሚከበር ተገልጿል።…

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤናማ ያልሆነ የአናኗር ዘይቤ በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉ ተገለጸ። ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የስኳር ሕመም፣ ስር የሰደደ የመተንፈሻ አካል ችግር፣ ካንሰር፣ የልብ…