የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ለመሳተፍ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሰሩ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ Meseret Demissu Jan 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ ከወዲሁ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እያከናወኑ መሆኑን የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ገልጸዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሃፓ)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሠላማዊ መንገድ ለማካሄድ ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤት ተቋቋመ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በሠላማዊ መንገድ ለማካሄድ የሚያስችል ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤት ተቋቋመ፡፡ ክልል አቀፍ የሠላምና ደህንነት ምክር ቤቱ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሳሚያ በዶሃ ከሱዳን አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ በዶሃ ከሱዳን አምባሳደር አብደልራሂም አልሲዲግ ሞሃመድ ጋር በወቅታዊ ጉዳየች ዙሪያ መክረዋል። ውይይቱ በህግ ማስከበር ዘመቻው፣ በወቅታዊ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ፣ በሕዳሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለሽፍቶች መሳሪያ ሲያቀብሉ የነበሩ ቤተሰቦቹን ለህግ አሳልፎ የሰጠው ወጣት Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በመተከል ዞን ለሽፍቶች መሳሪያ ሲያቀብሉ የነበሩ ቤተሰቦቹን ለህግ አሳልፎ የሰጠው ወጣት "እናቴ ብትሞትም ያለምንም ልዩነት ተንከባክቦ ያሰደገኝ የአካባቢው ማህበረሰብ ነው" ይላል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ አርሶአደሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ አርሶአደሮች እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው "የተቀናጀ የለውጥ አመራር ለፍትሃዊ ተጠቃሚነት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር እርሻ ከለማው ሠብል በዘጠኝ ሚሊየን ሄክታር ላይ የነበረው ተሰብስቧል-ግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ባለፈው መኸር በ13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ከለማው ሠብል በዘጠኝ ሚሊየን ሄክታር ላይ የነበረው መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሠብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ለማ ÷ በ2012/2013…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ትኩረት ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር መገንባት ነው -ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ትኩረት ብቁ ወጣት በማፍራት ዘላቂ ሰላሟ የተረጋገጠ ሀገር መገንባት መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት የብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የተገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ20 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው 'ኢፈ ሊበን' ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። ለሪፎርሙ ምሉዕነት ግብዓቶችን የማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ነው የተገለጸው። በዚህ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ ኮሚሽነሮች 12ኛውን የጋራ ጉባዔያቸውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው። በኮሚሽነሮቹ የጋራ ጉባዔ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገኙ ሲሆን÷ የፌደራል ፖሊስ…