Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እስካሁን 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሠብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እስካሁን 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሠብሰቡን የክልሉ ድጋፍ አሰባሳቢ ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ እና በመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አሰባሳቢ ዐብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ይፋ ተደረገ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት…

የቱሉ ቦሎ  – ኬላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት  ወደ አሰፓልት ንጣፍ ስራ ተሸጋገረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  80 ኪሎሜትር የሚረዝመው የቱሉ ቦሎ  - ኬላ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት  ወደ አሰፓልት ንጣፍ ስራ መሸጋገሩ ተገለጸ። እስካሁን ባለው አፈጻጸም 26 ኪሎ ሜትሩ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ቀሪ የፕሮጀክቱን ክፍሎች አስፓልት ለማልበስ እየተሰራ ነው።…

በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የተዘጋጀው በሀገር ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ላይ ያተኮረው የውይይት መድረክ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያሉ ምሁራንን ያካተተ…

9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት 9 የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን 4 የቡድኑ አባላት ደግሞ እርምጃም ተወስዶባቸዋል። የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ወልቂጤ እና ሀዲያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ሆሳዕናም ለመጀመርያ ጊዜ ነጥብ ጥሏል። ጎሉን ያስቆጠሩት የሀዲያ ሆሳዕናው ሳሊፉ ፎፋና እና…

ወጣቱ ትውልድ፣ ታሪኩን፣ ባህሉንና እሴቱን በመጠበቅና በማስጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ሊያስተላልፍ ይገባል

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣቱ ትውልድ፣ ታሪኩን፣ ባህሉንና እሴቱን በመጠበቅና በማስጠበቅ ለቀጣዩ ትውልድ ሊያስተላልፍ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። 134ኛው የጨለንቆ ሰማዕታት ቀን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ…

በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ÷ በበጋ መስኖ ልማት የስንዴ ምርታማነት መጨመሩንና ተስፋ ሰጭ መሆኑን…