የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶችን ከጎዳና አንስቶ እያሰለጠነ ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2013 በጀት ዓመት 8 ሺህ 286 ወጣቶችን ከጎዳና አንስቶ እያሰለጠነ እንደሚገኝ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነችአቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኮቪድ ህክምና አገግመው የወጡ ታካሚዎች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ምስጋና አቀረቡ Meseret Demissu Jan 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮቪድ-19 ተይዘው በቡልቡላ ኮቪድ ለይቶ ህክምና መስጫ ፊልድ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና አግኝተውና አገግመው የወጡ ታካሚዎች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በሆስፒታሉ አገልግሎት ለሚሰጡ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ፍቅረኛውን በሽጉጥ ተኩሶ የገደለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ፍቅረኛውን በሽጉጥ ተኩሶ በመግደል የተሰወረውን ግለሰብ በሰዓታት ልዩነት ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጌች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራዎችን ዳግም ትኩረት ተሰጥቶ በቅንጅት መሥራት ያስፈልጋል – ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራዎችን ዳግም ትኩረት ተሰጥቶ በቅንጅት መሥራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። አሁን ላይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየጨመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ግንባታ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ሊገነባ እቅድ ተይዞለት የነበረውን የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስመልክቶ ፕሮጀክቱን ወደ ግንባታ መሸጋገር በሚችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ ምክክሩ የተካሄደው የሶማሌ ክልል ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተረጋገጠና አስተማማኝ የገበያ ዕድል እንድታገኝ ያደርጋታል ተባለ Meseret Demissu Jan 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተረጋገጠና አስተማማኝ የገበያ ዕድል ማግኘት እንድትችል እንደሚያደርጋት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት እና የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ድርድር ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ ከተማ አሽከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት መንቀሳቀስ መቸገራቸውን አመለከቱ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቀሌ ከተማ ባጋጠማቸው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመስራት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች ተናገሩ። የመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ከጅቡቲ እየመጡ በመሆኑ ችግሩ እንደሚቃለል አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድሮች Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስትና እምነት ተከታዮች መጭውን የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። ምክትል ርሳነ መስተዳድሮቹ ከፋናብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ መሰብሰቡን አስታወቀ። በዚህ ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 40…