Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል አለበት- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ “የተፋሰስ ልማት ለግብርና…

የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሔራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ባለፉት ዓመታት…

ህብረተሰቡ በግብይት ወቅት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገና በአል አስመልክቶ ህብረተሰቡ በግብይት ሂደት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅና ከአላስፈላጊ መዘናጋቶች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስትሩ መልዕክቱን…

በበዓል በእንስሳት እርድ ወቅት የሚተላለፉ በሽታዎች ለመከላክል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበዓል በእንስሳት እርድ ወቅት የሚተላለፉ በሽታዎች ለመከላክል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ ። በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና አሳ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ ÷መጭውን የገና በዓል አስመልክተው…

በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገና በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ለማስቻል ወቅታዊ የከተማዋን የፀጥታ ሁኔታ ያገናዘበ ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ተግባር መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት…

በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ለሰላማቸው ዘብ እንደሚቆሙ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ባደረጉት የሰላም ኮንፍረንስ ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ለሰላማቸው ዘብ እንደሚቆሙ ገልጸዋል፡፡ የኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት…

ኤጀንሲው በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ልኳንዳ ቤቶች የስጋ አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው የገና በዓል በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ልኳንዳ ቤቶች የስጋ አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው መጪውን የገና እና…

መሪ እቅዱ ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ተቋማት እድገት አካታችና ጥራት ያለው የምጣኔ ሃብት ለውጥ ምሰሶዎችን የያዘ ነው -ዶክተር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስር አመቱ የልማት መሪ እቅድ አካታችና ጥራት ያለው ምጣኔ ሃብት እድገት፣ ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ተቋማት እድገት፣ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታና የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት ምሰሶዎችን ያካተተ ነው  ሲሉ የብሔራዊ ፕላንና ልማት እቅድ ኮሚሽነር ዶክተር…

ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ከአገራዊ ኪሳራ ባሻገር ዓለምአቀፋዊ ተፅዕኖ ያስከትላል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን በተቀናጀ አሰራር መከላከል ካልተቻለ አገራዊ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ዓለምአቀፋዊ ተፅዕኖም እንደሚያስከትል የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ከአገራዊ ለውጡ በፊት በአዋጅ…

የሰላም ሚኒስቴር በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራው ልዑክ በአፋር ክልል ከተለያዩ የየማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣…